Browsing Amharic translation

Don't show this notice anymore
Before translating, be sure to go through Ubuntu Translators instructions.
1120 of 22 results
30.
"A person with ubuntu is open and available to others, affirming of others, does not feel threatened that others are able and good, for he or she has a proper self-assurance that comes from knowing that he or she belongs in a greater whole and is diminished when others are humiliated or diminished, when others are tortured or oppressed."
በኡቡንቱ አላማ የሚያምን ስው ግልጽና እርዳታ ቢጠየቅ ለመርዳት ዝግጁ የሆነ እውነተኛ የማይታክት ሌሎች ስዎች ባላቸው የማይፈራ በስዎች ችሎታ የማይደነግጥ እንዲያውም ሌሎች ስላላቸው ሁሉ የሚደስት ሌሎች ባላቸው የማይፈራ በስው ልጆች ላይ በሚደርስ ስቃዩ መከራ ውርደትና ግፍ ስብአዊነትን የሚያሳይና ስቃያቸው የሚስማው ነው
Translated and reviewed by samson
In upstream:
በኡቡንቱ አላማ የሚያምን ሰው ግልጽ እና እርዳታ ቢጠየቅ ለመርዳት ዝግጁ የሆነ እውነተኛ የማይታክት ሌሎች ሰዎች ባላቸው የማይፈራ በሰዎች ችሎታ የማይደነግጥ እንዲያውም ሌሎች ስላላቸው ሁሉ የሚደስት ሌሎች ባላቸው የማይፈራ በሰው ልጆች ላይ በሚደርስ ስቃይ መከራ ውርደት እና ግፍ ሰብአዊነትን የሚያሳይና ስቃያቸው የሚስማው ነው
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:89(para)
35.
You can find out more about free software and the ideological and technical philosophy behind it at the <ulink url="http://www.gnu.org/philosophy/">GNU website</ulink>.
ስለ ነፃ ፕሮግራም ፍልስፍና አስተሳስብ አስራር በበለጠ ለመረዳት <ulink url="http://www.gnu.org/philosophy/">GNU website</ulink>.
Translated by samson
Reviewed by samson
In upstream:
ስለ ነፃ ፕሮግራም ፍልስፍና አስተሳስብ እና አስራር በበለጠ ለመረዳት <ulink url="http://www.gnu.org/philosophy/">GNU website</ulink>.
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:106(para)
41.
The desktop is what you see after you log in to your computer and what you use to manage and run applications. The default desktop environment for Ubuntu is <ulink url="http://www.gnome.org/">GNOME</ulink>, a leading UNIX and Linux desktop suite and development platform.
ዴስክቶፕ ማለት ኮምፒዩተሩን ካበራን በኋላ የሚመጣው ቋሚ ሰአል ሲሆን የተለያዩ ስራዎችን ለመስራትም ፕሮግራም ለመምረጥም ያስችላል የኡቡንቱ ዴስክቶፕ ድህረ ገጽ እዚህ ይገኛል <ulink url="http://www.gnome.org/">GNOME</ulink> ኣቢይ ዩኒክስ እና ሊነክስ ዴስክቶፕ ተከታታዮችና እድገቱን አስፋፊዎች
Translated and reviewed by samson
In upstream:
ዴስክቶፕ ማለት ኮምፒዩተሩን ካበራን በኋላ የሚመጣው ቋሚ ሰአል ሲሆን የተለያዩ ስራዎችን ለመስራትም ፕሮግራም ለመምረጥም ያስችላል የኡቡንቱ ዴስክቶፕ ድህረ ገጽ እዚህ ይገኛል <ulink url="http://www.gnome.org/">GNOME</ulink> አቢይ ዩኒክስ እና ሊነክስ ዴስክቶፕ ተከታታዮች እና እድገቱን አስፋፊዎች
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:145(para)
43.
Version and Release Numbers
የተለያዩ የእትም ቁጥሮች
Translated by samson
Reviewed by samson
In upstream:
እትም እና የተለቀቀበት ቁጥሮች
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:157(title)
44.
The Ubuntu version numbering scheme is based on the date we release a version of the distribution. The version number comes from the year and month of the release rather than reflecting the actual version of the software.
የኡቡንቱ እተም ቁጥር የሚስጠው ለህዝብ በሚለቀቅበት ቀን ወር አመተ ምህረት ነው ከዚህ በፊት የወጡተን በቅደም ተከተል በመቁጠር አይደለም
Translated and reviewed by samson
In upstream:
የኡቡንቱ እትም ቁጥር የሚሰጠው ለህዝብ በሚለቀቅበት ቀን ወር አመተ ምህረት ነው ከዚህ በፊት የወጡትን በቅደም ተከተል በመቁጠር አይደለም
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:158(para)
46.
Backing and Support
እርዳታና ድጋፍ
Translated by samson
Reviewed by samson
In upstream:
እርዳታ እና ድጋፍ
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:169(title)
47.
Ubuntu is maintained by a quickly growing community. The project is sponsored by <ulink url="http://www.canonical.com">Canonical Ltd.</ulink>, a holding company founded by Mark Shuttleworth. Canonical employs the core Ubuntu developers and offers support and consulting services for Ubuntu.
ኡቡንቱ የሚሻሻለው በፍጥነት እያደገ ባለው ህብረተስብ ነው እቅዱ የተደገፈው <ulink url="http://www.canonical.com">Canonical Ltd.</ulink>, ንብረቱና ህገ ደንቡ የደቡብ አፍሪካዊ ተወላጅ የሆኑት የአቶ ማርክ ሽትልዎርዝ ነው
Translated and reviewed by samson
In upstream:
ኡቡንቱ የሚሻሻለው በፍጥነት እያደገ ባለው ህብረተስብ ነው እቅዱ የተደገፈው <ulink url="http://www.canonical.com">Canonical Ltd.</ulink>, ንብረቱና ህገ ደንቡ የደቡብ አፍሪካዊ ተወላጅ የሆኑት የአቶ ማርክ ሸትልዎርዝ ነው
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:170(para)
49.
What is Linux?
ሊነክስ ምንድን ነው
Translated and reviewed by samson
In upstream:
ሊነክስ ምንድነው?
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:263(title)
53.
The Linux kernel has gained an ideological importance as well as a technical one. There is an entire community of people who believe in the ideals of free software and spend their time helping to make open source technology as good as it can be.
የሊነክስ ከረኔል አላማና ጠቃሚነት እንዲሁም ቴክኒካል አገልግሎት ከፍተኛ ጠቀሜታን አስግኝቷል በነጻ ሶፍትዌር ፍልስፍና በሚያምኑ የአለም ሕዝቦች ፍቃደኝነትና ጠንካራ ስራ የነጻውን ሶፍትዌር አስተማማኝና ተወዳጅ አድርጎታል
Translated and reviewed by samson
In upstream:
የሊነክስ ከረኔል አላማና ጠቃሚነት እንዲሁም ቴክኒካል አገልግሎት ከፍተኛ ጠቀሜታን አስገኝቷል በነጻ ሶፍትዌር ፍልስፍና በሚያምኑ የአለም ሕዝቦች ፍቃደኝነት እና ጠንካራ ስራ የነጻውን ሶፍትዌር አስተማማኝ እና ተወዳጅ አድርጎታል
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:279(para)
55.
The spirit of open source, commonly attributed to Linux, is influencing software developers and users everywhere to drive communities with common goals.
የኦፕን ሶውርስ መንፈስ አብዛኛው ምስጋና ለሊነክስ ያቀርባል ስዎች በየአካባቢያቸው በራሳቸው ፍቃድ በመነሳሳት ሶፍትዌሮችን በመስራትና በመጠቀም የአለማችንን ሕብረተስብ በአንድ አላም ስር እንዲቆም አድርጎትል
Translated and reviewed by samson
In upstream:
የኦፕን ሶውርስ መንፈስ አብዛኛው ምስጋና ለሊነክስ ያቀርባል ሰዎች በየአካባቢያቸው በራሳቸው ፍቃድ በመነሳሳት ሶፍትዌሮችን በመስራትና በመጠቀም የአለማችንን ሕብረተሰብ በአንድ አላም ስር እንዲቆም አድርጎትል
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:290(para)
1120 of 22 results

This translation is managed by Ubuntu Amharic Translation, assigned by Ubuntu Translators.

You are not logged in. Please log in to work on translations.

Contributors to this translation: Matthew East, samson.