Browsing Amharic translation

Don't show this notice anymore
Before translating, be sure to go through Ubuntu Translators instructions.
110 of 22 results
10.
You are free to modify, extend, and improve the Ubuntu documentation source code under the terms of this license. All derivative works must be released under this license.
የእቡንቱን መረጃዎችን በነጻነት መቀየር ፤ መጨመር እና ማሻሻል ይቻላል ይህን የኡቡንቱን መመሪያ ተከትሎ ማናቸውም ጥሩ ስራዎች በዚሁ መመሪያ መሰረት ለህዝብ ይፋ ይሆናሉ።
Translated and reviewed by samson
In upstream:
የእቡንቱን መረጃዎችን በነጻነት መቀየር ፤ መጨመር እና ማሻሻል ይቻላል ይህን የኡቡንቱን መመሪያ ተከትሎ ማናቸውም ጥሩ ስራዎች በዚሁ መመሪያ መሰረት ለህዝብ ይፋ ይሆናሉ።
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:6(para)
14.
Ubuntu Documentation Project
የኡቡንቱ እቅድ ስነድ
Translated and reviewed by samson
In upstream:
የኡቡንቱ እቅድ ሰነድ ዝርዝር
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:15(ulink)
15.
Canonical Ltd. and members of the <placeholder-1/>
ሕገ ደንቡና አባላቱ <placeholder-1/>
Translated and reviewed by samson
In upstream:
ሕገ ደንቡ እና አባላቱ <placeholder-1/>
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:15(holder)
16.
The Ubuntu Documentation Project
የኡቡንቱ እቅድ መረጃ
Translated and reviewed by samson
In upstream:
የኡቡንቱ እቅድ ሰነድ
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:18(publishername)
17.
This section is an introduction to Ubuntu. It explains the Ubuntu philosophy and roots, gives information about how to contribute to Ubuntu, and shows how to get help with Ubuntu.
ይህ ክፍል የኡቡንቱ መግቢያ ነው የሚያሰረዳው ስለ ኡቡንቱ ፍልስፍናና ሰለ ሰር መስረቱ መረጃ መስጠት እንዲሁም እንዴት አድርገው አስተዋፆኦ እንደሚያደርጉና እርዳታም ቢፈልጉ እንዴት እንደሚያገኙ ነው
Translated and reviewed by samson
In upstream:
ይህ ክፍል የኡቡንቱ መግቢያ ነው የሚያሰረዳው ስለ ኡቡንቱ ፍልስፍናና ሰለ ስር መስረቱ መረጃ መስጠት እንዲሁም እንዴት አድርገው አስተዋፆኦ እንደሚያደርጉ እና እርዳታም ቢፈልጉ እንዴት እንደሚያገኙ ነው
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:20(para)
21.
Ubuntu includes the very best in translations and accessibility infrastructure that the free software community has to offer, to make Ubuntu usable for as many people as possible.
ኡቡንቱ በተቻለው መጠን ትክክለኛ ትርጉምና በቀላሉ የሚዳረስ መስረቱ ከክፍያ ነጻ የሆነ ፐሮግራም ለህዝቡ ማበርከትና ብዙ ህዝብ የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግ ነው
Translated by samson
Reviewed by samson
In upstream:
ኡቡንቱ በተቻለው መጠን ትክክለኛ ትርጉምና በቀላሉ የሚዳረስ መስረቱ ከክፍያ ነጻ የሆነ ፐሮግራም ለህዝቡ ማበርከት እና ብዙ ህዝብ የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግ ነው
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:46(para)
22.
Ubuntu is released regularly and predictably; a new release is made every six months. You can use the current stable release or the current development release. Each release is supported for at least 18 months.
ኡቡንቱ በግምት በሰድስት ወር አዲስ ፕሮግራም ያወጣል አዲሱ ፕሮግራም በጣም አስተማማኝ ነው ለአስራ ስምንት ወራትም እያሻሻስ ድጋፍ ይስጠዋል
Translated and reviewed by samson
In upstream:
ኡቡንቱ በግምት በሰድስት ወር አዲስ ፕሮግራም ያወጣል አዲሱ ፕሮግራም በጣም አስተማማኝ ነው ለአስራ ስምንት ወራትም እያሻሻለ ድጋፍ ይሰጠዋል
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:53(para)
23.
Ubuntu is entirely committed to the principles of open source software development; we encourage people to use open source software, improve it and pass it on.
ኡቡንቱ ግልጽና ከክፍያ ነጻ የሆነ ፕሮግርም ነው ብዙ ስዎች ኡቡንቱን እንዲጠቀሙና ፐሮግራሙን እንዲያሻሽሉና ለህዝቡ መልስው እንዲያበረክቱ የሳስባል
Translated and reviewed by samson
In upstream:
ኡቡንቱ ግልጽና ከክፍያ ነጻ የሆነ ፕሮግርም ነው ፤ ብዙ ሰዎች ኡቡንቱን እንዲጠቀሙና ፐሮግራሙን እንዲያሻሽሉ እና ለህዝቡ መልሰው እንዲያበረክቱ ያሳስባል
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:61(para)
24.
Ubuntu is an entirely open source operating system built around the <emphasis>Linux</emphasis> kernel. The Ubuntu community is built around the ideals enshrined in the <ulink url="http://www.ubuntu.com/ubuntu/philosophy">Ubuntu Philosophy</ulink>: that software should be available free of charge, that software tools should be usable by people in their local language and despite any disabilities, and that people should have the freedom to customize and alter their software in whatever way they see fit. For those reasons: <placeholder-1/>
ኡቡንቱ መስረቱ ግልጽና ከክፍያ ነጻ የሆነ ፕሮግርም ነው ግንባታውም <emphasis>Linux</emphasis> kernel.
የ ኡቡንቱ ሕብረተስብ አላማው የተገነባው በዚህ መርሆ ነው <ulink url="http://www.ubuntu.com/ubuntu/philosophy">Ubuntu Philosophy</ulink>: ማናቸውም ፕሮግራም ያለምንም ክፍያ በነጻ ለህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ ያለምንም ጉድለት ሊጠቀሙበት ይገባል ፕሮግራሙንም ሲጠቀሙ በነጻነት እንደፈለጉ እንዲያሻሽሉ ያበረታታል
<placeholder-1/>
Translated and reviewed by samson
In upstream:
ኡቡንቱ መሰረቱ ግልጽና ከክፍያ ነጻ የሆነ ፕሮግርም ነው ግንባታውም <emphasis>Linux</emphasis> kernel.
የ ኡቡንቱ ሕብረተሰብ አላማው የተገነባው በዚህ መርሆ ነው <ulink url="http://www.ubuntu.com/ubuntu/philosophy">Ubuntu Philosophy</ulink>: ማናቸውም ፕሮግራም ያለምንም ክፍያ በነጻ ለህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ ያለምንም ጉድለት ሊጠቀሙበት ይገባል ፕሮግራሙንም ሲጠቀሙ በነጻነት እንደፈለጉ እንዲያሻሽሉ ያበረታታል
<placeholder-1/>
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:31(para)
28.
A rough translation of the principle of Ubuntu is "humanity towards others". Another translation could be: "the belief in a universal bond of sharing that connects all humanity".
ስዎች ለስዎች ያላቸው ርህራሄ ማለት ነው ሌላው በግርድፉ ሲተረጎም ሕዝብ ለሕዝብ ቢተሳስብ ያለውን ተካፍሎ መኖር እንዳለበትና አለም አቀፍ ግንኙነትና ርህራሄ እንዲኖረን ያሳስባል
Translated and reviewed by samson
In upstream:
ሰዎች ለሰዎች ያላቸው ርህራሄ ማለት ነው ሌላው በግርድፉ ሲተረጎም ሕዝብ ለሕዝብ ቢተሳሰብ ያለውን ተካፍሎ መኖር እንዳለበት እና አለም አቀፍ ግንኙነት እና ርህራሄ እንዲኖረን ያሳስባል
Suggested by samson
Located in about-ubuntu/C/about-ubuntu.xml:82(para)
110 of 22 results

This translation is managed by Ubuntu Amharic Translation, assigned by Ubuntu Translators.

You are not logged in. Please log in to work on translations.

Contributors to this translation: Matthew East, samson.