Translations by Michael Terry

Michael Terry has submitted the following strings to this translation. Contributions are visually coded: currently used translations, unreviewed suggestions, rejected suggestions.

150 of 175 results
~
No i686 CPU
2012-07-04
i686 ሲፒዩ አይደለም
~
Sandbox setup failed
2012-07-04
መሞከሪያ የአሸዋ ሳጥን ማሰናዳት ወድቋል
~
It was not possible to create the sandbox environment.
2012-07-04
መሞከሪያ የአሸዋ ሳጥን አካባቢ ማሰናዳት አልተቻለም
~
Sandbox mode
2012-07-04
መሞከሪያ የአሸዋ ሳጥን ዘዴ
~
No new release found
2012-07-04
አዲስ የተለቀቀ እትም የለም
~
Your system does not contain a ubuntu-desktop, kubuntu-desktop, xubuntu-desktop or edubuntu-desktop package and it was not possible to detect which version of Ubuntu you are running. Please install one of the packages above first using synaptic or apt-get before proceeding.
2012-07-04
ስርአቱ ውስጥ ኡቡንቱ-ዴስክቶፕ ፤ ኩቡንቱ-ዴስክቶፕ ፤ ዙቡንቱ-ዴስክቶፕ ወይም ኤዱቡንቱ-ዴስክቶፕ ጥቅል አልተገኘም ። የትኛውን የኡቡንቱ እትም እንደሚያስኬዱም አልታወቀም ። እባክዎን በመጀመሪያ አንዱን ጥቅል እላይ ከተጠቀሱት መካከል ይግጠሙ ሲናፕቴክን ወይም አፕት-ጌትን በመጠቀም ከመቀጠሎ በፊት
1.
Server for %s
2012-07-04
ሰርቨር ለ %s
2.
Main server
2012-07-04
ዋናው ሰርቨር
3.
Custom servers
2012-07-04
ልማዳዊ ሰርቨሮች
4.
Could not calculate sources.list entry
2012-07-04
የምንጩን ዝርዝር አገባብ ማስላት አልተቻለም
5.
Unable to locate any package files, perhaps this is not a Ubuntu Disc or the wrong architecture?
2012-07-04
የጥቅል ፋይሎችን ማግኘት አልተቻለም ፡ ምናልባት ይህ የኡቡንቱ ዲስክ ላይሆን ይችላል ወይም የተሳሳተ አሰራር ይሆን?
6.
Failed to add the CD
2012-07-04
ሲዲ መጨመር አልተቻለም
7.
There was a error adding the CD, the upgrade will abort. Please report this as a bug if this is a valid Ubuntu CD. The error message was: '%s'
2012-07-04
ሲዲው ሲጨመር ስህተት ተፈጥሯል ፡ ማሻሻሉ ይቋረጣል ፡ እባክዎን ይህን ችግር ያመልክቱ ፡ ይህ ትክክለኛ የኡቡንቱ ሲዲ ከሆነ የስህተቱ መልእክት '%s'
8.
Remove package in bad state
Remove packages in bad state
2012-07-04
በመጥፎ ሁኔታ ላይ ያለን ጥቅል ማስወገጃ
በመጥፎ ሁኔታ ላይ ያሉትን ጥቅሎች ማስወገጃ
10.
The server may be overloaded
2012-07-04
ሰርቨሩ ከአቅሙ በላይ ተጭኗል
11.
Broken packages
2012-07-04
የተሰበሩ ጥቅሎች
12.
Your system contains broken packages that couldn't be fixed with this software. Please fix them first using synaptic or apt-get before proceeding.
2012-07-04
ስርአቱ የያዘው ጥቅል የተሰበረ ነው ፤ በዚህ ሶፍትዌር መጠገን አይቻልም ፤ እባክዎ በመጀመሪያ ሲናፕቲክ ወይንም አፕት-ጌትን በመጠቀም ስብራቱን ያስተካክሉ
16.
This is most likely a transient problem, please try again later.
2012-07-04
ይህ ትንሽ ጊዜ የሚቆይ ችግር ነው ፤ እባክዎ እንደገና ይሞክሩ ትንሽ ቆይተው
19.
Could not calculate the upgrade
2012-07-04
ማሻሻያውን ማስላት አልተቻለም
20.
Error authenticating some packages
2012-07-04
ስህተት በማረጋገጥ ላይ አንዳንድ ጥቅሎችን
22.
The package '%s' is marked for removal but it is in the removal blacklist.
2012-07-04
ጥቅሉ '%s' ምልክት ተድርጎበታል ለማስወገድ ነገር ግን ከሚወገዱት ዝርዝሮች ውስጥ አለ
23.
The essential package '%s' is marked for removal.
2012-07-04
በጣም አስፈላጊ ጥቅል '%s' ለማስወገድ ምልክት ተደርጎበታል
24.
Trying to install blacklisted version '%s'
2012-07-04
ለመግጠም በመሞከር ላይ በመጥፎ ዝርዝር እትም ውስጥ ካሉ '%s'
25.
Can't install '%s'
2012-07-04
መግጠም አልተቻለም '%s'
27.
Can't guess meta-package
2012-07-04
ስለ-ጥቅል መገመት አልተቻለም
29.
Reading cache
2012-07-04
ካሽን በማንበብ ላይ
32.
Upgrading over remote connection not supported
2012-07-04
ማሻሻል በርቀት ግንኙነት የተደገፈ አይደለም
36.
Starting additional sshd
2012-07-04
በመጀመር ላይ ተጨማሪ sshd
39.
Can not upgrade
2012-07-04
ማሻሻል አልተቻለም
40.
An upgrade from '%s' to '%s' is not supported with this tool.
2012-07-04
ማሻሻያ ከ '%s' ወደ '%s' በዚህ እቃ የተደገፈ አይደለም
44.
Include latest updates from the Internet?
2012-07-04
ከኢንተርኔት ዘመናዊ ማሻሻያዎችን ልጨምር?
47.
disabled on upgrade to %s
2012-07-04
ያልተቻለ ለማሻሻል ወደ %s
50.
No valid mirror found
2012-07-04
ዋጋ ያለው mirror አልተገኘም
52.
Generate default sources?
2012-07-04
ነባር ምንጮችን ላመንጭ?
54.
Repository information invalid
2012-07-04
የማስቀመጫው መረጃ ዋጋ የለውም
57.
Third party sources disabled
2012-07-04
የ3ኛ ፓርቲ ምንጮችን አለማስቻል
61.
Error during update
2012-07-04
ስህተት በማሻሻል ላይ
62.
A problem occurred during the update. This is usually some sort of network problem, please check your network connection and retry.
2012-07-04
ስህተት ተፈጥሯል በማሻሻል ላይ ፡ ይህ ምናልባት የኔትዎርክ ችግር ይሆናል ፡ እባክዎ የኔትዎርክ ግንኙነትዎን ይመርምሩና እንደገና ይሞክሩ
66.
Not enough free disk space
2012-07-04
በቂ ባዶ ቦታ ዲስኩ ላይ የለም
72.
Calculating the changes
2012-07-04
ለውጦቹን በማስላት ላይ
73.
Do you want to start the upgrade?
2012-07-04
ማሻሻሉን አሁን መጀመር ይፈልጋሉ?
75.
Upgrade canceled
2012-07-04
ማሻሻሉ ተሰርዟል
77.
Could not download the upgrades
2012-07-04
የማሻሻያውን ጭነት ማውረድ አልተቻለም
79.
Error during commit
2012-07-04
በመፈጸም ላይ ስህተት
80.
Restoring original system state
2012-07-04
መጀመሪያ ወደነበረበት ስርአት መመለሰ
81.
Could not install the upgrades
2012-07-04
ማሻሻያውን መግጠም አልተቻለም
85.
Searching for obsolete software
2012-07-04
ጊዜው ያለፈበትን ሶፍትዌር በመፈለግ ላይ
86.
Remove obsolete packages?
2012-07-04
ላስወግዳቸው አሮጌ ጥቅሎችን?
87.
_Keep
2012-07-04
_ማስቀመጥ
88.
_Remove
2012-07-04
_ማስወገጃ