Translations by Kidus M. Bekele

Kidus M. Bekele has submitted the following strings to this translation. Contributions are visually coded: currently used translations, unreviewed suggestions, rejected suggestions.

101121 of 121 results
746.
A file required for publishing is unavailable. Publishing to Facebook can't continue.
2016-09-20
ለኅትመት የሚያስፈልገው ፋይል የለም። ኅትመት ወደ Facebook መቀጠል አይችልም።
747.
You are logged into Facebook as %s.
2016-09-20
ወደ Facebook እንደ '%s' ሆነው ገብተዋል።
748.
Where would you like to publish the selected photos?
2016-09-20
የተመረጡትን ፎቶዎች ወዴት ማተም ይፈልጋሉ?
753.
Everyone
2016-09-20
ሁሉም ሰው
795.
Username and/or password invalid. Please try again
2016-09-20
የብዕር ስም እና/ወይም የይለፍ ቃል ልክ አይደለም። እባክዎ እንደገና ይሞክሩ
797.
Invalid User Name or Password
2016-09-20
የብዕር ስም ወይም የይለፍ ቃል ልክ አይደለም
808.
Welcome to the F-Spot library import service. Please select a library to import, either by selecting one of the existing libraries found by Shotwell or by selecting an alternative F-Spot database file.
2016-09-20
እንኳን ወደ F-Spot መዝገብ ማስገብያ አገልግሎት በደህና መጡ። እባክዎ የሚገባውን መዝገብ ለመምረጥ ፣ አሁን ካሉት ሾትዌል ካገኛቸው መዝገቦች ውስጥ አንዱን ወይም ሌላ የF-spot የውሂብ-ጎታ ፋይል ይምረጡ።
2016-09-20
እንኳን ወደ F-spot መዝገብ ማስገብያ አገልግሎት በደህና መጡ። እባክዎ የሚገባውን መዝገብ ለመምረጥ ፣ አሁን ካሉት ሾትዌል ካገኛቸው መዝገቦች ውስጥ አንዱን ወይም ሌላ የF-spot የውሂብ-ጎታ ፋይል ይምረጡ።
809.
Welcome to the F-Spot library import service. Please select an F-Spot database file.
2016-09-20
እንኳን ወደ F-Spot መዝገብ ማስገብያ አገልግሎት በደህና መጡ። እባክዎ አንድ የF-Spot የውሂብ-ጎታ ፋይል ይምረጡ።
2016-09-20
እንኳን ወደ F-spot መዝገብ ማስገብያ አገልግሎት በደህና መጡ። እባክዎ አንድ የF-spot የውሂብ-ጎታ ፋይል ይምረጡ።
810.
Manually select an F-Spot database file to import:
2016-09-20
የሚገባውን የF-Spot የውሂብ-ጎታ ፋይል በራስዎ ይምረጡ፦
2016-09-20
የሚገባውን የF-spot የውሂብ-ጎታ ፋይል በራስዎ ይምረጡ፦
811.
Cannot open the selected F-Spot database file: the file does not exist or is not an F-Spot database
2016-09-20
የተመረጠውን የF-Spot የውሂብ-ጎታ ፋይል መክፈት አልተቻለም፦ ፋይሉ የለም ወይም የF-Spot የውሂብ-ጎታ ፋይል አይደለም
2016-09-20
የተመረጠውን የF-spot የውሂብ-ጎታ ፋይል መክፈት አልተቻለም፦ ፋይሉ የለም ወይም የF-spot የውሂብ-ጎታ ፋይል አይደለም
812.
Cannot open the selected F-Spot database file: this version of the F-Spot database is not supported by Shotwell
2016-09-20
የተመረጠውን የF-Spot የውሂብ-ጎታ ፋይል መክፈት አልተቻለም፦ ይህ የF-Spot የውሂብ-ጎታ ፋይል ዕትም በሾትዌል አይደገፍም።
2016-09-20
የተመረጠውን የF-spot የውሂብ-ጎታ ፋይል መክፈት አልተቻለም፦ ይህ የF-spot የውሂብ-ጎታ ፋይል ዕትም በሾትዌል አይደገፍም።
813.
Cannot read the selected F-Spot database file: error while reading tags table
2016-09-20
የተመረጠውን የF-Spot የውሂብ-ጎታ ፋይል ማንበብ አልተቻለም፦ የመለያዎች ማውጫ በሚነበብበት ጊዜ ችግር ተፈጥሯል
814.
Cannot read the selected F-Spot database file: error while reading photos table
2016-09-20
የተመረጠውን የF-Spot የውሂብ-ጎታ ፋይል ማንበብ አልተቻለም፦ የምስሎች ማውጫ በሚነበብበት ጊዜ ችግር ተፈጥሯል
815.
Shotwell has found %d photos in the F-Spot library and is currently importing them. Duplicates will be automatically detected and removed. You can close this dialog and start using Shotwell while the import is taking place in the background.
2016-09-20
ሾትዌል %d ምስሎችን ከF-Spot መዝገብ ውስጥ አግኝቶ በማስገባት ላይ ይገኛል። ድግምጋሚዎች ከተገኙ ይወገዳሉ። ይህንን መስኮት ዘግተው ሾትዌልን መጠቀም መጀመር ይችላሉ ፤ የማስገባት ሥራው በስተጀርባ ይካሄዳል።
816.
F-Spot library: %s
2016-09-20
F-Spot መዝገብ: %s
817.
Preparing to import
2016-09-20
ለማስገባት በዝግጅት ላይ