Translations by teferra

teferra has submitted the following strings to this translation. Contributions are visually coded: currently used translations, unreviewed suggestions, rejected suggestions.

51100 of 1586 results
40.
Execute a shell
2008-10-10
ሰሌዳ አስነሳ
2006-10-08
ጽሑፍ አስኪድ
41.
Exit installer
2010-04-26
ከተካይ ውጣ
42.
Are you sure you want to exit now?
2006-10-06
አሁን ለመውጣት እንደሚፈልጉ እርግጠኛ ነዎት?
43.
If you have not finished the install, your system may be left in an unusable state.
2008-10-10
ተከላውን ካልጨረሱ ስርዓትዎን ለመጠቀም በማይችሉበት ሁኔታ ይቀራል።
44.
Abort the installation
2006-10-06
ተከላውን ይቁም?
45.
Registering modules...
2006-10-08
ጥቅል-ስልቶችን በመመዝገብ ላይ...
46.
Terminal plugin not available
2012-03-09
የተርሚናል ተቀጣይ አልተገኘም
47.
This build of the debian-installer requires the terminal plugin in order to display a shell. Unfortunately, this plugin is currently unavailable.
2012-03-09
የህ የደቢያን ተካይ ቀፎ ለማሳየት የተርሚናል ቅጣይ ይፈልጋል። ይህ ቅጣይ ግን የለም
48.
It should be available after reaching the "Loading additional components" installation step.
2012-03-09
"ተጨማሪ አካላትን ጫን" የሚለው የተከላ ደረጃ ሲደርሱ ያገኙታል።
49.
Alternatively, you can open a shell by pressing Ctrl+Alt+F2. Use Alt+F5 to get back to the installer.
2012-03-09
Ctrl+Alt+F2 በመጫን ቀፎን ማግኘት ይችላሉ. ወደ ተካይ ለመመለስ Alt+F5 ይጫኑ።
50.
Installer components to load:
2008-10-10
የሚጫኑ የተካይ አካሎች፦
2006-10-06
ምስል '%s'መጫን አልተቻለም: %s
51.
All components of the installer needed to complete the install will be loaded automatically and are not listed here. Some other (optional) installer components are shown below. They are probably not necessary, but may be interesting to some users.
2008-10-10
ተከላውን ለመጨረስ ተካዩ የሚአስፈልገው ጥቅሎች ሁሉ እዚህ ሳይዘረዘሩ በራስሰር ይጫናሉ። አንዳንድ አስፈላጊነታቸው ያልጎላ ነገርግን አንዳንድ ተጠቃሚዎች ለፈልጓቸው የሚችሉ ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
52.
Note that if you select a component that requires others, those components will also be loaded.
2006-10-08
ለሎች ስልቶችን የሚፈልግ ስልት ከመረጡ የሚፈለጉት ስልቶችም አብረው እንደሚጫኑ ይውቁ፡፡
53.
To save memory, only components that are certainly needed for an install are selected by default. The other installer components are not all necessary for a basic install, but you may need some of them, especially certain kernel modules, so look through the list carefully and select the components you need.
2008-10-10
መስሪያ ገበታውን ለመቆጠብ ለተከላው አስፋላጊ የሆኑት ክፍሎች ብቻ በቀዳሚነት ተመርጠዋል። ሌሎቹ የተከላው ክፍሎች ለመሠረታዊ ተከላው እምብዛም አስፈላጊ አይደሉም። ቢሆንም አንዳንዶቹን ሊፈልጓቸው ይችላሉ፤ በተለይ አንዳንድ የከርነል ጥቅሎች። ስለዚህ ዝርዝሩን በጥንቃቄ ተመልክተው የሚያስፈልግዎትን ክፍሎች ይምረጡ።
54.
Loading additional components
2008-10-10
ተጨማሪ አካሎችን በመጫን ላይ
2006-10-06
ተጨማሪ ፕሮግራሞቹን አስጀምር
55.
Retrieving ${PACKAGE}
2008-10-10
${PACKAGE} በማምጣት ላይ
56.
Configuring ${PACKAGE}
2008-10-10
${PACKAGE} በማሰናዳት ላይ
57.
Failed to load installer component
2008-10-10
የተካይ አካሎችን መጫን አልተቻለም
2006-10-06
የTIFF ምስልን መጫን አልተቻለም
58.
Loading ${PACKAGE} failed for unknown reasons. Aborting.
2006-10-08
ባልታወቀ ምክንያት ${PACKAGE}ን መጫን አልተቻለም፡፡ ተከላውን በማቋለጥ ላይ፡፡
59.
Continue the install without loading kernel modules?
2008-10-10
የከርነል ጥቅሎቹን ሳይጫኑ መትከል ቀጥል።
60.
No kernel modules were found. This probably is due to a mismatch between the kernel used by this version of the installer and the kernel version available in the archive.
2008-10-10
ምንም የከርነል ጥቅል አልተገኘም፡፡ የዚህ ምክንያት አሁን ባለው ዝርያ ጥቅም ላይ በዋለው ከርነልና ማኅደሩ ውስጥ ባለው ከርነከል አለመመሳሰል ሊሆን ይችላል፡፡
61.
If you're installing from a mirror, you can work around this problem by choosing to install a different version of Ubuntu. The install will probably fail to work if you continue without kernel modules.
2009-03-10
ከመስተዋት ላይ ከሆነ የሚተክሉት ሌላ የዑቡንቱ ዝርያን ለመትከል በመምረጥ ችግሩን ሊያስወግዱ ይችላሉ፡፡ ያለከርነል ጥቅል መትከል ከቀጠሉ የተተከለው ስርዓት ምናልባት ላይሰራ ይችላል፡፡
62.
Choose language
2008-10-10
ቋንቋ ምረጥ/Choose language
2006-10-08
ቋንቋ በመምረጥ ላይ
63.
Choose a locale:
2006-10-08
አገር ምረጥ፦
64.
Based on your language and country choices, the following locale parameters are supported.
2008-10-10
በቋንቋና አገር ምርጫዎ ላይ ተመርኩዞ የሚቀጥሉት የአካባቢ ግቤት ይደገፋል
65.
Storing language...
2006-10-08
ቋንቋን በማስቀመጥ ላይ
66.
Language selection no longer possible
2008-10-10
አሁን ቋንቋ መምረጥ አይቻልም
67.
At this point it is no longer possible to change the language for the installation, but you can still change the country or locale.
2008-10-10
በዚህ ደረጃ ላይ የተከላ ቋንቋን መቀየር አይቻልም፤ ነገር ግን አገርንና ከባቢን አሁንም መቀየር ይችላሉ።
68.
To select a different language you will need to abort this installation and reboot the installer.
2008-10-10
ሌላ ቋንቋ ለመምረጥ ከፈለጉ ይህንን ተከላ አቁመው እንደገና ተካዩን ቡት ማድረግ ይኖርቦታል።
69.
Continue the installation in the selected language?
2008-10-10
በተመረጠው ቋንቋ መትከል ይቀጥል?
70.
The translation of the installer is incomplete for the selected language.
2008-10-10
ለተካዩ የተመረጠው ቋንቋ ትርጉም አልተጠናቀቀም።
71.
The translation of the installer is not fully complete for the selected language.
2008-10-10
ለተመረጠው ቋንቋ የተካዩ ትርጉም አልተጠናቀቀም።
72.
This means that there is a significant chance that some dialogs will be displayed in English instead.
2008-10-10
ይህ ማለት አንዳንድ ሰጣገባዎች በእንግሊዝኛ ቋንቋ ይሆናል ማለት ነው።
73.
If you do anything other than a purely default installation, there is a real chance that some dialogs will be displayed in English instead.
2008-10-10
ከቀዳሚ ምርጫዎች የተለየ ካደርጉ ሰጣገባዎች በእንግሊዘኛ ቋንቋ ሊሆን ይችላል።
74.
If you continue the installation in the selected language, most dialogs should be displayed correctly but - especially if you use the more advanced options of the installer - some may be displayed in English instead.
2008-10-10
በተመረጠው ቋንቋ ተከላውን ከቀጠሉ አብዛኛው ሰጣገባ በትክክል ይታያል፣ የበለጠ ጠለቅ ያለ የተካይ ምርጫን ከተጠቀሙ አንዳንድ ሰጣገባዎች በእንግሊዘኛ ቋንቋ ሊታይ ይችላል።
75.
If you continue the installation in the selected language, dialogs should normally be displayed correctly but - especially if you use the more advanced options of the installer - there is a slight chance some may be displayed in English instead.
2008-10-10
በተመረጠው ቋንቋ ተከላውን ከቀጠሉ አብዛኛው ሰጣገባ በትክክል ይታያል፣ የበለጠ ጠለቅ ያለ የተካይ ምርጫን ከተጠቀሙ አንዳንድ ሰጣገባዎች በእንግሊዘኛ ቋንቋ ሊታይ ይችላል።
76.
The chance that you will actually encounter a dialog that is not translated into the selected language is extremely small, but it cannot be ruled out completely.
2008-10-10
ያልተተረጎመ ሰጣገባዎች ጥቂት ናቸው ስለዚህ አያጋጥሞትም ማለት አይቻልም።
77.
Unless you have a good understanding of the alternative language, it is recommended to either select a different language or abort the installation.
2008-10-10
ቋንቋን በደምብ የማይችሉ ከሆነ ሌላ ቋንቋ ውይም እንግሊዘኛ ይምረጡ።
78.
If you choose not to continue, you will be given the option of selecting a different language, or you can abort the installation.
2008-10-10
ላለመቀጠል ከፈለጉ ሌላ ቋንቋ ለመምረጥ ወይም ተከላውን ለማቆም ይችላሉ።
79.
other
2006-10-06
ሌላ
80.
Choose a country, territory or area:
2008-10-10
አገር፣ ክፍለ አስተዳደር ወይም አካባቢን ምረጥ፦
81.
Based on your language, you are probably located in one of these countries or regions.
2008-10-10
ከቋንቋዎ እንደምገምተው ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት በአንዱ አገር ወይም አካባቢ ይኖራሉ።
82.
Choose other locales to be supported:
2008-10-10
ሌላ የሚደገፉ የቋንቋ አካባቢዎችን ምረጥ፦
83.
You may choose additional locales to be installed from this list.
2008-10-10
ከዚህ ዝርዝር የሚተከሉ ተጨማሪ የቋንቋ አካባቢዎችን መምረጥ ይችላሉ።
84.
Africa
2008-10-10
አፍሪካ