Translations by teferra

teferra has submitted the following strings to this translation. Contributions are visually coded: currently used translations, unreviewed suggestions, rejected suggestions.

150 of 1586 results
~
The device can be specified using GRUB's "(hdn,m)" notation, or as a device in /dev. Below are some examples: - "(hd0)" or "/dev/hda" will install GRUB to the master boot record of your first hard drive (IDE); - "(hd0,1)" or "/dev/hda2" will use the second partition of your first IDE drive; - "(hd2,4)" or "/dev/sdc5" will use the first extended partition of your third drive (SCSI here); - "(fd0)" or "/dev/fd0" will install GRUB to a floppy.
2008-10-10
አካሉ የግሩብን "(hdn,m)" ጽንሰ ሃሳብ በመጠቀም ውይም እንደአካል or as a device in /dev ሊገለጽ ይችላል፡፡ ቀጥሎ አንዳንድ ምሳሌዎች አሉ፡፡Below are some examples: - "(hd0)" ወይምor "/dev/hda" ግሩብን ከመጀመሪያው (IDE) ዲስክ በዋና የማስነሻ መዝገብ ላይ መትከል ይቻላልwill install GRUB to the master boot record of your first hard drive (IDE); - "(hd0,1)" ወይምor "/dev/hda2" ከመጀመሪያ (IDE) ዲስክ ሁለተኛውን ክፋይ ይጠቀማል፡፡ - "(hd2,4)" ውይም "/dev/sdc5" ከሶስተኛው (SCSI ) ዲስክ የመጀመሪያውን ተቀጥላ ክፋይ ይጠቀማል፡፡ - "(fd0)" ወይምor "/dev/fd0" ግሩብን ፍሎፒ ላይ ይተክላል
1.
Ubuntu installer main menu
2006-10-02
የዑቡንቱ ተካይ ዋና ምናሌ
2.
Choose the next step in the install process:
2008-10-10
በተከላ ሂደቱ የሚቀጥለውን ደረጃ ይምረጡ፡
2006-10-14
በተከላ ሂደት የሚቀጥለውን ደረጃ ይምረጡ፡
3.
Installation step failed
2006-10-02
የተከላ ደረጃው አልተሳካም
4.
An installation step failed. You can try to run the failing item again from the menu, or skip it and choose something else. The failing step is: ${ITEM}
2006-10-08
የተከላ ደረጃው አልተሳካም፡፡ ያልተሳካውን ደረጃ ከምናሌው በመምረጥ እንደገና መሞከር ወይም መዝለልና ሌላ መምረጥ ይችላሉ፡፡ ያልተሳካው ደረጃ ${ITEM}
5.
Choose an installation step:
2008-10-10
የተከላ ደረጃ ምረጥ
2006-10-14
የተከላ ደረጃን ምረጡ፦
6.
This installation step depends on one or more other steps that have not yet been performed.
2006-10-02
ይህ የተከላ ደረጃ በሌሎች አንድ ውይም ብዙ ያልተገበሩ የተከላ ደረጃዎች ላይ የተደገፈ ነው፡፡
7.
critical
2006-10-02
ወሳኝ
8.
high
2008-10-10
ከፍ ያለ
2006-10-14
ከፍተኛ
9.
medium
2006-10-06
መካከለኛ
10.
low
2008-10-10
ዝቅያለ
2006-10-14
ዝቅተኛ
11.
Ignore questions with a priority less than:
2008-10-10
ቀዳሚነቱ ከሚቀጥለው ቁጥር ካነሰ ጥያቄውን አትመልስ፦
12.
Packages that use debconf for configuration prioritize the questions they might ask you. Only questions with a certain priority or higher are actually shown to you; all less important questions are skipped.
2008-10-10
debconfን ለዝግጀት የሚጠቀሙ ጥቅሎች የሚጠይቁትን ጥያቄ ቅድሚያ እንዲሰጣቸው ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡ ከፍተኛ አስፈላጊነት ያላቸው ጥያቄዎች ብቻ እንዲያይዋቸው ሲደረግ ብዙም አስፈላጊነት የሌላቸው ይዘለላሉ፡፡
13.
You can select the lowest priority of question you want to see: - 'critical' is for items that will probably break the system without user intervention. - 'high' is for items that don't have reasonable defaults. - 'medium' is for normal items that have reasonable defaults. - 'low' is for trivial items that have defaults that will work in the vast majority of cases.
2008-10-10
ማየት የሚፈልጉትን የመጨረሻ ቅድሚያ የሚሰጠውን ጥያቄ ይምረጡ: - 'critical' ማለት ማናልባት ስርዓቱን ሊሰብር የሚችል ነው ተጠቃሚው ሳይገባበት. - 'high' ማለት ምክኒያታዊ ቀዳሚ የሌለው ማለት ነው. - 'medium' ማለት ምክኒያታዊ ቀዳሚ ያለው ማለት ነው. - 'low' ማለት ምክኒያታዊ ቀዳሚ ያለውና አብዛኛውን ጊዜ ያለብዙ ሃሳብ የሚሰራ ማለት ነው አብዛኛዎቹ ጉዳዮችን ይመለከታል.
14.
For example, this question is of medium priority, and if your priority were already 'high' or 'critical', you wouldn't see this question.
2008-10-10
ለምሳሌ ይህ ጥያቄ ማካከለኛ ቅድሚያ አለው። ቅድሚያው ከፍተኛና ሰባሪነጥብ ከሆነ ይህንን ጥያቄ አያዩትም ነበር።
15.
Change debconf priority
2008-10-10
የdebconf ቅድሚያን ቀይር
2006-10-06
አስተያየት የተሰጠበትን ለውጥ ተቀበል
16.
Continue
2006-10-02
ቀጥል
17.
Go Back
2006-10-06
ሂድ ወደ ኋላ
18.
Yes
2006-10-02
አዎ
19.
No
2006-10-02
አይ
20.
Cancel
2006-10-06
ተወው
21.
<Tab> moves; <Space> selects; <Enter> activates buttons
2010-04-26
<Tab> ያስኬዳል; <Space> ይመርጣል; <Enter> ቁልፎችን ያስነሳል
22.
<F1> for help; <Tab> moves; <Space> selects; <Enter> activates buttons
2010-04-26
<F1> ለመመሪያ;<Tab> ያስኬዳል; <Space> ይመርጣል; <Enter> ቁልፎችን ያስነሳል
23.
Help
2010-04-26
መመሪያ
24.
LTR
2008-10-10
LTR
25.
Screenshot
2006-10-08
የስክሪን ፎቶ
26.
Screenshot saved as %s
2006-10-14
የስክሪን ፎቶ %s ተብሎ ተቀምጧል
27.
!! ERROR: %s
2006-10-06
!! ስህተት: %s
28.
KEYSTROKES:
2006-10-08
KEYSTROKES:
29.
Display this help message
2006-10-14
ይህንን የመመሪያ መልዕክት አሳይ
30.
Go back to previous question
2008-10-10
ወደቅድሙ ጥያቄ ተመለስ
2006-10-14
ወደ ቀደመው ጥያቄ ተመለስ
31.
Select an empty entry
2006-10-14
ባዶ ገቢን ምረጥ
32.
Prompt: '%c' for help, default=%d>
2008-10-10
ስጥ: '%c' ለመመሪያ, ቀዳሚ=%d>
2006-10-06
ቀዳሚ የፊደል ቅርጽ ቀለም
33.
Prompt: '%c' for help>
2008-10-10
ስጥ: '%c' ለመመሪያ>
2006-10-06
&መረጃውን አስስ
34.
Prompt: '%c' for help, default=%s>
2008-10-10
ስጥ: '%c' ለመመሪያ, ቀዳሚ=%s>
2006-10-06
ቀዳሚ የፊደል ቅርጽ ቀለም
35.
[Press enter to continue]
2006-10-08
[ለመቀጠል ሂድ ቁልፍን ይጫኑ]
36.
Interactive shell
2008-10-10
እንካሰላንቲያ ቀፎ
2006-10-06
የሼል ትእዛዝ
37.
After this message, you will be running "ash", a Bourne-shell clone.
2008-10-10
ከዚህ መልዕክት በኋላ የቦርኔ-ሸል ዲቃል የሆነውን "ash" ያስኬዳሉ።
38.
The root file system is a RAM disk. The hard disk file systems are mounted on "/target". The editor available to you is nano. It's very small and easy to figure out. To get an idea of what Unix utilities are available to you, use the "help" command.
2008-10-10
የስር ፋይል ስርዓቱ ግትር ዲስክ ነው። የተንቀሳቃሹ ዲስክ ፋይል ስርዓት "/target" ላይ ተጭኗል። ጽሑፍ አራሚው ናኖ ነው። ናኖ ትንሽና አጠቃቀሙን ለማወቅ ቀላል ነው። ምን ዓይነት የዩኒክስ መገልገያዎች እንዳሉ ለማወቅ የ"help" ትዕዛዝን ይጠቀሙ።
39.
Use the "exit" command to return to the installation menu.
2008-10-10
ወደ ተከላ ምናሌው ለመመለስ "exit" ትዕዛዝን ይጠቀሙ።