Translations by Chad Miller

Chad Miller has submitted the following strings to this translation. Contributions are visually coded: currently used translations, unreviewed suggestions, rejected suggestions.

72017232 of 7232 results
7344.
Enable BLE Advertising in Chrome Apps.
2015-10-20
BLE Advertisingን በChrome መተግበሪያውች ውስጥ አንቃ።
7345.
Experimental WebUsb notifications.
2015-10-20
የሙከራ WebUsb ማሳወቂያዎች።
7348.
Provide certificates for authentication
2015-10-20
የማረጋገጫ የእውቅና ማረጋገጫ ያቅርቡ
7351.
This clears synced data from all devices.
2015-10-20
ይሄ ከሁሉም መሳሪያዎች ላይ የተሰመረ ውሂብን ያጸዳል።
7352.
Use a simple support string in the Clear browsing data dialog.
2015-10-20
በአሰሳ ውሂብ አፅዳ መገናኛ ውስጥ የቀላል ድጋፍ ሕብረቁምፊ ይጠቀሙ።
7356.
Other
2015-10-20
ሌላ
7357.
Allow WebUSB from any origin.
2015-10-20
ከማንኛውም መነሻ WebUSBን ፍቀድ።
7358.
Enable the deprecated version of Encrypted Media Extensions on video and audio elements.
2015-10-20
በቪዲዮ እና ኦዲዮ ክፍሎች ላይ የተቋረጠውን የተመሰጠሩ የማህደረ መረጃ ቅጥያዎች ስሪት ያንቁ።
7359.
Would you like to translate this page?
2015-10-20
ይህን ገጽ መተርጎም ይፈልጋሉ?
7360.
Go to %{LANDING_PAGE} to connect.
2015-10-20
ለመገናኘት ወደ %{LANDING_PAGE} ይሂዱ።
7366.
Enable prefixed Encrypted Media Extensions.
2015-10-20
ቅጥያ ያላቸው የተመሰጠሩ የማህደረ መረጃ ቅጥያዎችን ያንቁ።
7368.
Downloaded in Incognito
2015-10-20
በIncognito ውስጥ የወረደ
7371.
Extensions & Apps
2015-10-20
ቅጥያዎች እና መተግበሪያዎች
7372.
Use Android Midi API for WebMIDI (effective only with Android M+ devices).
2015-10-20
Android Midi ኤፒአይን ለWebMIDI ይጠቀሙ (በAndroid M+ መሳሪያዎች ብቻ ብቁ የሆነ)።
7373.
Enables an experimental implementation of the Credential Manager API. Don't enable this unless you know what you're doing.
2015-10-20
የሙከራ የCredential Manager ኤፒአይ ትግበራን ያነቃል። የሚያደርጉትን ነገር የሚያውቁ ካልሆኑ በስተቀር ይህንን አያድርጉ።
7386.
Use Android Midi API
2015-10-20
Android Midi ኤፒአይን ይጠቀሙ
7388.
Enable slimming paint phase 2 (display list based layerization, sub-tree painting optimization, etc.)
2015-10-20
slimming paint phase 2ን አንቃ (በማሳያ ዝርዝር ላይ የተመሠረተ የንብርብር መስራት፣ ንዑስ ዛፍ ማቅለም ማትባት፣ ወዘተ)።
7390.
Smart Lock helps you quickly sign in to apps and sites using passwords you have saved with Google.
2015-10-20
Smart Lock Google ላይ ያስቀመጡትን የይለፍ ቃል በመጠቀም በፍጥነት ወደ መተግበሪዎች እና ጣቢያዎች እንዲገቡ ያግዘዎታል።
7392.
Only one session can be created at a time.
2015-10-20
በአንድ ጊዜ አንድ ክፍለ-ጊዜ ብቻ ነው ሊፈጠር የሚችለው።
7416.
Failed to find article
2015-10-20
ጽሑፉን ማግኘት አልተቻለም
7417.
Rotate clockwise
2015-10-20
በሰዓት አቅጣጫ አሽከርክር
7418.
Fit to width
2015-10-20
ከስፋቱ ጋር አመጣጥን
7420.
Rotate counterclockwise
2015-10-20
በተቃራኒ ሰዓት አቅጣጫ አሽከርክር
7421.
Enterprise default
2015-10-20
የንግድ ድርጅት ነባሪ
7422.
Cloud
2015-10-20
ደመና
7423.
Enterprise override
2015-10-20
የንግድ ድርጅት መሻር
7424.
Source
2015-10-20
ምንጭ
7427.
To establish a secure connection, your clock needs to be set correctly. This is because the certificates that websites use to identify themselves are only valid for specific periods of time. Since your device's clock is incorrect, Chromium cannot verify these certificates.
2015-10-20
ደህንነቱ የተጠበቀ ግንኙነት ለመመስረት፣ የእርስዎ ሰዓት በትክክል መቀናበር ያስፈልገዋል። ይህን የሆነበት ምክንያት የድር ጣቢያዎች ራሳቸውን ለማሳወቅ የሚጠቀሙባቸው የምስክር ወረቀቶች የሚሰሩት ለተወሰኑ ክፍለ ጊዜያቶች ብቻ ስለሆነ ነው። የእርስዎ መሣሪያ ሰዓት ልክ እንዳለመሆኑ መጠን Chromium እነዚህን ምስክር ወረቀቶች ሊያረጋግጣቸው አይችልም።
7428.
{1, plural, =1 {This server could not prove that it is %{DOMAIN}; its security certificate expired yesterday. This may be caused by a misconfiguration or an attacker intercepting your connection. Your computer's clock is currently set to %{CURRENT_DATE}. Does that look right? If not, you should correct your system's clock and then refresh this page.} other {This server could not prove that it is %{DOMAIN}; its security certificate expired # days ago. This may be caused by a misconfiguration or an attacker intercepting your connection. Your computer's clock is currently set to %{CURRENT_DATE}. Does that look right? If not, you should correct your system's clock and then refresh this page.}}
2015-10-20
{1,plural, =1{ይህ አገልጋይ %{DOMAIN} መሆኑን ለማረጋገጥ አይችልም፤ የደህንነት ማረጋገጫ እውቅና ማረጋገጫው ትላንትና ጊዜው አልፎበታል። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል። የኮምፒውተርዎ ሰዓት አሁን በ%{CURRENT_DATE} ተቀናብሯል። ትክክል ይመስልዎታል? ትክክል ካልሆነ፣ የእርስዎን ስርዓት ሰዓት ማስተካከል እና ይህንን ገፅ ማደስ አለብዎ።}one{ይህ አገልጋይ %{DOMAIN} መሆኑን ለማረጋገጥ አይችልም፤ የደህንነት ማረጋገጫ እውቅና ማረጋገጫው ከ# ቀኖች በፊት ጊዜው አልፏል። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል። የኮምፒውተርዎ ሰዓት አሁን በ%{CURRENT_DATE} ተቀናብሯል። ትክክል ይመስልዎታል? ትክክል ካልሆነ፣ የእርስዎን ስርዓት ሰዓት ማስተካከል እና ይህንን ገፅ ማደስ አለብዎ።}other{ይህ አገልጋይ %{DOMAIN} መሆኑን ለማረጋገጥ አይችልም፤ የደህንነት ማረጋገጫ እውቅና ማረጋገጫው ከ# ቀኖች በፊት ጊዜው አልፏል። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል። የኮምፒውተርዎ ሰዓት አሁን በ%{CURRENT_DATE} ተቀናብሯል። ትክክል ይመስልዎታል? ትክክል ካልሆነ፣ የእርስዎን ስርዓት ሰዓት ማስተካከል እና ይህንን ገፅ ማደስ አለብዎ።}}
7429.
{1, plural, =1 {This server could not prove that it is %{DOMAIN}; its security certificate is supposedly from tomorrow. This may be caused by a misconfiguration or an attacker intercepting your connection.} other {This server could not prove that it is %{DOMAIN}; its security certificate is supposedly from # days in the future. This may be caused by a misconfiguration or an attacker intercepting your connection.}}
2015-10-20
{1,plural, =1{ይህ አገልጋይ %{DOMAIN} እንደሆነ ማረጋገጥ አልቻለም፤ የደህንነት ማረጋገጫ እውቅና ማረጋገጫው ከነገ የመጣ ነው ይላል። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።}one{ይህ አገልጋይ %{DOMAIN} እንደሆነ ማረጋገጥ አልቻለም፤ የደህንነት ማረጋገጫ እውቅና ማረጋገጫው የወደፊት # ቀንኖች የመጣ ነው ይላል። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።}other{ይህ አገልጋይ %{DOMAIN} እንደሆነ ማረጋገጥ አልቻለም፤ የደህንነት ማረጋገጫ እውቅና ማረጋገጫው የወደፊት # ቀንኖች የመጣ ነው ይላል። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።}}
7430.
Server's certificate cannot be checked.
2015-10-20
የአገልጋይ እውቅና ማረጋገጫ ሊረጋገጥ አልቻለም።
7431.
This server could not prove that it is %{DOMAIN}; its security certificate is not trusted by Chromium. This may be caused by a misconfiguration or an attacker intercepting your connection.
2015-10-20
ይህ አገልጋይ %{DOMAIN} መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በChromium የሚታመን አይደለም። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።