Translations by samson

samson has submitted the following strings to this translation. Contributions are visually coded: currently used translations, unreviewed suggestions, rejected suggestions.

150 of 56 results
1.
Chinese (simplified)
2009-10-28
ቻይኒስ (ቀላል)
2.
Chinese (traditional)
2009-10-28
ቻይኒስ (ባህላዊ)
3.
No language information available
2009-10-28
የቋንቋ መረጃ አልተገኘም
4.
The system does not have information about the available languages yet. Do you want to perform a network update to get them now?
2011-07-06
ስርአቱ ዝግጁ ስለሆኑ ቋንቋዎች መረጃ የለውም ፡ አሁን ለማግኘት የኔትዎርክ ማሻሻያን ማስኬድ ይፈልጋሉ?
5.
_Update
2009-10-28
_ማሻሻል
6.
Language
2009-10-28
ቋንቋ
7.
Installed
2009-10-28
ተገጥሟል
10.
%s, %s
2009-10-28
%s፣ %s
11.
none
2011-07-06
ምንም
12.
Software database is broken
2009-10-28
የሶፍትዌር ዳታቤዝ ተሰብሯል
13.
It is impossible to install or remove any software. Please use the package manager "Synaptic" or run "sudo apt-get install -f" in a terminal to fix this issue at first.
2011-07-06
ሶፍትዌር ለመግጠም ወይም ለማስወገድ አልተቻለም "Synaptic" ወይም በተርሚናል "sudo apt-get install -f" ውስጥ በመጀመሪያ ይህን ትእዛዝ ያስኪዱ ችግሩን ለመፍታት
14.
Could not install the selected language support
2009-09-14
የተመረጠውን ቋንቋ ድጋፍ ለመግጠም አልተቻለም
15.
This is perhaps a bug of this application. Please file a bug report at https://bugs.launchpad.net/ubuntu/+source/language-selector/+filebug
2011-07-06
ይህ ምናልባት የመተግበሪያው ችግር ይሆናል ፡ እባክዎን ይህን ችግር በዚህ አድራሻ ያሳውቁ https://bugs.launchpad.net/ubuntu/+source/language-selector/+filebug
16.
Could not install the full language support
2009-09-14
የቋንቋውን ሙሉ ድጋፍ ለመግጠም አልተቻለም
17.
Usually this is related to an error in your software archive or software manager. Check your preferences in Software Sources (click the icon at the very right of the top bar and select "System Settings... -> Software Sources").
2015-08-29
ብዙ ጊዜ ይህ ስህተት የሚፈጠረው በ እርስዎ የ ሶፍትዌር ማህደር ወይንም የ ሶፍትዌር አስተዳዳሪ ነው: ምርጫዎትን ይመርምሩ በ ሶፍትዌር ምንጮች ውስጥ (ይጫኑ ምልክቱን በ ቀኝ ከ ላይ በኩል ያለውን እና ይምረጡ "ስርአት ማሰናጃ... -> የ ሶፍትዌር ምንጮች").
18.
Failed to authorize to install packages.
2014-08-04
ጥቅሎችን ለመግጠም ፍቃድ አልተገኘም
19.
The language support is not installed completely
2009-09-14
የቋንቋው ድጋፍ ሙሉ በሙሉ አልተገጠመም
20.
Some translations or writing aids available for your chosen languages are not installed yet. Do you want to install them now?
2011-09-06
ለመረጡት ቋንቋ የመጻፊያ ድጋፍ ገና አልተገጠመም ፡ አሁን መግጠም ይፈልጋሉ?
21.
_Remind Me Later
2009-09-14
_በኋላ አስታውስኝ
22.
_Install
2009-09-14
_መግጠም
23.
Details
2009-10-17
ዝርዝሮች
24.
Failed to apply the '%s' format choice. The examples may show up if you close and re-open Language Support.
2014-08-04
መፈጸም አልተቻለም የ '%s' አቀራረብ ምርጫ: ምሳሌዎቹ ሊታዩ ይችላሉ የ ቋንቋ ድጋፍን ዘግተው እንደ ገና-ከ ከፈቱ
25.
Language Support
2009-10-28
የቋንቋ ድጋፍ
26.
<big><b>Checking available language support</b></big> The availability of translations or writing aids can differ between languages.
2011-09-07
<big><b>ዝግጁ የሆኑ የቋንቋ ድጋፎችን በመፈለግ ላይ</b></big> ለቋንቋዎች ትርጉም እና የመጻፊያ ድጋፍ እንደ ቋንቋዎቹ ይለያያል
27.
Installed Languages
2009-09-14
የተገጠሙ ቋንቋዎች
28.
When a language is installed, individual users can choose it in their Language settings.
2011-09-07
ቋንቋ ሲገጠም የተለያዩ ተጠቃሚዎች በሚፈልጉት ቋንቋ የተሰናዳውን ስርአት መጠቀም ይችላሉ
29.
Language for menus and windows:
2011-06-05
ቋንቋ ለዝርዝሮች እና ለመስኮቶች
30.
This setting only affects the language your desktop and applications are displayed in. It does not set the system environment, like currency or date format settings. For that, use the settings in the Regional Formats tab. The order of the values displayed here decides which translations to use for your desktop. If translations for the first language are not available, the next one in this list will be tried. The last entry of this list is always "English". Every entry below "English" will be ignored.
2017-01-10
ይህ ማሰናጃ ተፅእኖ የሚፈጥረው በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ እና መተግባሪያዎች ቋንቋ ማሳያ ውስጥ ነው: የ ስርአቱን አካባቢ አያሰናዳም: እንደ ገንዘብ: ወይንም ቀን አቀራረብ አያሰናዳም: ለዛ ይህን ይጠቀሙ የ አካባቢ አቀራረብ tab. እዚህ የሚታየው የ ዋጋዎች ደንብ የ እርስዎን የ ዴስክቶፕ የ መጀመሪያ ቋንቋ ወስናል: ለ መጀመሪያው ቋንቋ ትርጉም ካልተገኘ በ ዝርዝሩ ውስጥ ወደሚቀጥለው ቋንቋ ይሄዳል: የ መጨረሻ ማስገቢያ ሁል ጊዜ "English". ሁሉም ማስገቢያ ከ "English" በኋላ ይተዋል:
31.
<small><b>Drag languages to arrange them in order of preference.</b> Changes take effect next time you log in.</small>
2014-08-04
<small><b>እንደ ምርጫዎ ለማዘጋጀት ቋንቋውን ይዘው ይጎትቱ</b> ለውጡ ተፈጻሚ የሚሆነው በሚቀጥለው ጊዜ ሲገቡ ነው</small>
32.
Apply System-Wide
2011-06-05
በስርአቱ ሙሉ መፈጸሚያ
33.
<small>Use the same language choices for startup and the login screen.</small>
2015-06-13
<small>ለ ማስጀመሪያ እና ለ መግቢያ መመልከቻ ተመሳሳይ ቋንቋ መጠቀሚያ</small>
34.
Install / Remove Languages...
2009-09-14
መግጠም / ማጥፋት ቋንቋዎችን
35.
Keyboard input method system:
2011-06-05
ለስርአቱ የፊደል ገበታ ማስገቢያ ዘዴ
36.
If you need to type in languages, which require more complex input methods than just a simple key to letter mapping, you may want to enable this function. For example, you will need this function for typing Chinese, Japanese, Korean or Vietnamese. The recommended value for Ubuntu is "IBus". If you want to use alternative input method systems, install the corresponding packages first and then choose the desired system here.
2017-01-10
እርስዎ መጻፍ ከ ፈለጉ በ ሌላ ቋንቋ: ውስብስብ የማስገቢያ ዘዴ የሚፈልግ ከ ቀላል ፊደል ማስገቢያ ይልቅ ይህን ተግባር ማስቻል ከ ፈለጉ: ለምሳሌ: ይህ ተግባር ያስፈልጎታል ለ መጻፍ Chinese, Japanese, Korean or Vietnamese. ኡቡንቱ የሚመክረው "Ibus". እንዲጠቀሙ ነው: ሌላ አማራጭ ማስገቢያ መጠቀም ከ ፈለጉ ይግጠሙ ተመሳሳይ ጥቅሎች በ መጀመሪያ እና ከዛ ይምረጡየሚፈለገውን ስርአት እዚህ
37.
Display numbers, dates and currency amounts in the usual format for:
2011-09-07
ቁጥሮችን ፡ ቀኖችን እና የገንዘብን ዋጋ በተለመደው አቀማመጥ ማሳያ ለ :
38.
This will set the system environment like shown below and will also affect the preferred paper format and other region specific settings. If you want to display the desktop in a different language than this, please select it in the "Language" tab. Hence you should set this to a sensible value for the region in which you are located.
2017-01-10
ይህ የ ስርአት አካባቢ ያሰናዳል ከ ታች በኩል እንደሚታየው: እና እንዲሁም ተፅእኖ ይፈጥራል በ ተመረጠው የ ወረቀት አቀራረብ ላይ: እናየ ተወሰነ አካባቢ ማሳሰናጃ ውስጥ: እርስዎ ከ ፈለጉ ማሳየት የ ዴስክቶፕ በ ሌላ ቋንቋ ከዚህ በ ተለያ: እባክዎን ይምረጡ በ "ቋንቋ" tab. ውስጥ: እርስዎ ይህን እንደ ዋጋ ያለው አካባቢ መውሰድ አለብዎት ለ እርስዎ ለሚገኙበት አካባቢ
39.
<small>Changes take effect next time you log in.</small>
2011-06-05
<small>ለውጡ ተግባራዊ የሚሆነው በሚቀጥለው ሲገቡ ነው</small>
40.
<small>Use the same format choice for startup and the login screen.</small>
2015-06-13
<small>ለ ማስጀመሪያ እና ለ መግቢያ መመልከቻ ተመሳሳይ አቀራረብ መጠቀሚያ</small>
41.
Currency:
2009-09-14
ገንዘብ
42.
Date:
2009-10-17
ቀን
43.
Number:
2009-09-14
ቁጥር
44.
<b>Example</b>
2009-09-14
<b>ለምሳሌ</b>
45.
Regional Formats
2011-07-06
የአካባቢው አቀማመጥ
46.
Configure multiple and native language support on your system
2011-09-07
የበርካታ ቋንቋዎችን ድጋፍ በስርአቱ ላይ ማዋቀሪያ
47.
Incomplete Language Support
2009-10-28
ያልተሟላ የቋንቋ ድጋፍ
48.
The language support files for your selected language seem to be incomplete. You can install the missing components by clicking on "Run this action now" and follow the instructions. An active internet connection is required. If you would like to do this at a later time, please use Language Support instead (click the icon at the very right of the top bar and select "System Settings... -> Language Support").
2017-01-10
እርስዎ የ መረጡት የ ቋንቋ ድጋፍ ሙሉ አይመስልም: እርስዎ የ ጎደለውን አካል መግጠም ይችላሉ "ይህን ተግባር አሁን ማስኬጃ" እና ትእዛዙን ይከተሉ: ንቁ የሆነ የ ኢንተርኔት ግንኙነት ያስፈልጋል: እርስዎ ይህን ተግባር በኋላ መፈጸም ከ ፈለጉ: እባክዎን የ ቋንቋ ድጋፍ ይጠቀሙ በሱ ፋንታ (ይጫኑ ምልክት ላይ በ መደርደሪያው በ ቀኝ በኩል ከ ላይ በኩል እና ይምረጡ "ስርአት ማሰናጃ... -> የ ቋንቋ ድጋፍ ").
49.
Session Restart Required
2009-10-28
ክፍለ ጊዜው እንደገና ማስነሳት ይጠይቃል
50.
The new language settings will take effect once you have logged out.
2011-06-05
አዲስ ያሰናዱት ቋንቋ ተግባራዊ የሚሆነው ወጥተው ሲገቡ ነው
51.
Set system default language
2012-10-29
የስርአቱን ነበር ቋንቋ ማሰናጃ
52.
System policy prevented setting default language
2015-06-05
የ ስርአቱ አሰራር ነባር ቋንቋ ማሰናጃ ይከለክላል