Translations by JOB

JOB has submitted the following strings to this translation. Contributions are visually coded: currently used translations, unreviewed suggestions, rejected suggestions.

136 of 36 results
2.
Learn more about GNOME
2010-04-17
ስለኖም የበለጠ ለማወቅ
4.
GNOME Library
2010-04-17
የኖም ቤተመፅሐፍት
8.
The Squeaky Rubber GNOME
2010-04-17
2010-03-26
አንሳጣጭ ባለጎማው ኖም
9.
Wanda The GNOME Fish
2010-04-17
ዋንዳ የኖም አሳ
11.
_Copy URL
2010-04-17
ዩ አር ኤል መገልበጥ
2010-03-26
ዩ አር ኤል መቅዳት
12.
About the GNOME Desktop
2010-03-26
ስለ ኖም ዴስክቶፕ
13.
%(name)s: %(value)s
2010-04-17
%(name)s: %(value)s
15.
Brought to you by:
2010-04-17
ይህንን ያቀረበሎት
2010-03-26
ያቀረበሎት
16.
<b>%(name)s:</b> %(value)s
2010-04-17
<b>%(name)s:</b> %(value)s
17.
Version
2010-04-17
ስሪት
20.
Display information on this GNOME version
2010-04-17
መረጃው በዚህ የኖም ስሪት ቁጥር የታይ
2010-03-26
መረጃው በዚህ የኖም እትም ቁጥር የታይ
21.
GNOME is a Free, usable, stable, accessible desktop environment for the Unix-like family of operating systems.
2010-04-17
ኖም ለዩኒክስ-አምሳያ የኦፐሬቲንግ ሲስተም ቤተሰብ የሚሆን ነፃ፣ ጠቃሚ፣ አስተማማኝና በቀላሉ ሊገኝ የሚችል የዴስክቶፕ ገፅታ ነው።
22.
GNOME includes most of what you see on your computer, including the file manager, web browser, menus, and many applications.
2010-04-17
ኖም የፋይል አስትዳዳሪ ፤ ድረ ገጽ መጎብኛ፣ የሜኑ ዝርዝሮችና ሌሎች ብዙ ፕሮግራሞችን ጨምሮ በአብዛኛው ኮምፒይተር ላይ የሚታየውን ያጠቃልላል።
23.
GNOME also includes a complete development platform for applications programmers, allowing the creation of powerful and complex applications.
2010-04-17
ኖም በተጨማሪም ለፕሮግራመሮች የተሟላ የእድገት የመስሪያ መድረክ በማካተት ጠንካራና ውስብስብ ፕሮግራሞች እንዲሰሩ ያስችላል።
24.
GNOME's focus on usability and accessibility, regular release cycle, and strong corporate backing make it unique among Free Software desktops.
2010-04-17
ኖም በተጠቃሚነቱና በቀላሉ ለመገኘት ላይ የሚሰጠው ትኩረት፣ በመደበኛ ጊዜ የሚለቀቅ መሆኑና ጠንካራ የሆነ የትልልቅ ድርጅቶች ድጋፍ ከሌሎች ነፃ ዴስክቶፕ ሶፍትዌሮች ልዩ ያደርገዋል።
25.
GNOME's greatest strength is our strong community. Virtually anyone, with or without coding skills, can contribute to making GNOME better.
2010-04-17
የኖም ትልቁ ጥንካሬው ጠንካራው ማህበረሰባችን ነው። ማንም ሰው የኮድ እውቀት ኖረውም አልኖረውም ኖም ይበልጥ ለማሻሻል አስተዋፅኦ ማበርከት ይችላል።
26.
Hundreds of people have contributed code to GNOME since it was started in 1997; many more have contributed in other important ways, including translations, documentation, and quality assurance.
2010-04-17
ኖም ከተጀመረበት እ.ኤ.አ. 1997 ጀምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለኖም ኮድ አበርክተዋል፤ ይበልጥ ብዙ ደግሞ በትርጉም፣ በመረጃ ማሰባሰብና በጥራት ጥበቃ ጨምሮ በሌሎች አስፈላጊ መንገዶች አስተዋጽኦ አበርክተዋል።
27.
Unknown
2010-04-17
ያልታወቀ
30.
No name
2010-04-17
ስም የለውም
32.
Cannot find file '%s'
2010-04-17
ፋይል '%s' ማግኘት አልተቻለም
37.
No command (Exec) to launch
2010-04-17
ለማስነሳት ምንም ትእዛዝ (Exec) የለም
38.
Bad command (Exec) to launch
2010-04-17
ለማስነሳት ትክክል ያለሆነ ትእዛዝ (Exec)
41.
could not get the screen resources (CRTCs, outputs, modes)
2010-04-17
የስክሪኑ ግብዐቶች ማግኘት አልተቻለም (የሞኒተር መቆጣጠሪያዎች፣ ውጽአቶች፣ ሞዶች)
42.
unhandled X error while getting the range of screen sizes
2010-04-17
የመመልከቻው ክልል መጠን እየተፈለገ ሳለ ያልተፈታ ስህተት X
44.
RANDR extension is not present
2010-04-17
የRANDR ቅጥያ የለም
45.
could not get information about output %d
2010-04-17
ስለ %d መረጃ ማግኘት አልተቻለም
46.
requested position/size for CRTC %d is outside the allowed limit: position=(%d, %d), size=(%d, %d), maximum=(%d, %d)
2010-04-17
የተፈለገው የሞኒተሩ መቆጣጠሪያ %d አቀማመጥ/መጠን ከተፈቀደው ገደብ ያለፈ ነው: አቀማመጥ=(%d, %d)፣ መጠን=(%d, %d)፣ ከፍተኛ=(%d, %d)፣
47.
could not set the configuration for CRTC %d
2010-04-17
የሞኒተሩ %d ማሰሪያ ሊስተካከል አልቻለም።
48.
could not get information about CRTC %d
2010-04-17
ስለሞኒተሩ መቆጣጠሪያ %d መረጃ ማግኘት አልተቻለም
50.
none of the saved display configurations matched the active configuration
2010-04-17
የተቀመጡት የማሰሪያ ማስተካከያዎች በስራ ላይ ካለው የማሰሪያ ማስተካከያ ጋር አይገጥምም
60.
required virtual size does not fit available size: requested=(%d, %d), minimum=(%d, %d), maximum=(%d, %d)
2010-04-17
የሚፈለገው የስክሪን መጠን ካለው መጠን ጋር አይመጣጠንም: የተጠየቀው=(%d, %d)፣ አነስተኛ=(%d, %d)፣ ከፍተኛ=(%d, %d)
61.
Mirror Screens
2010-04-17
ግልባጭ ስክሪኖች