Translations by samson

samson has submitted the following strings to this translation. Contributions are visually coded: currently used translations, unreviewed suggestions, rejected suggestions.

150 of 67 results
1.
Error retrieving your address book list from the server: %1
2011-06-11
ስህተት የአድራሻ ደብተሮችን ዝርዝር ከሰርቨሩ በማምጣት ላይ : %1
2.
Loading GroupWise resource %1
2011-06-17
የቡድን አሰራር ምንጮችን በመጫን ላይ %1
3.
Fetching System Address Book
2009-11-10
የአድራሻ ደብተሩን ሄዶ ማምጣት
4.
Fetching User Address Books
2009-11-10
የተጠቃሚውን አድራሻ ደብተር ሄዶ ማምጣት
5.
Error while fetching the Groupwise System Address Book: %1
2011-06-17
የቡድን አሰራር አድራሻ ደብተር ሄዶ በማምጣት ላይ ስህተት ተፈጥሯል : %1
6.
Error while fetching your Groupwise user address book: %1
2011-06-17
የቡድን አሰራር ተጠቃሚ አድራሻ ደብተር ሄዶ በማምጣት ላይ ስህተት ተፈጥሯል : %1
7.
Updating System Address Book
2009-11-10
የስርአቱን አድራሻ ደብተር በማሻሻል ላይ
8.
Error calculating how to sync the System Address Book: %1
2011-06-17
የስርአቱን አድራሻ ደብተር እንዴት አድርጎ እንደሚያስማማ በማስላት ላይ ስህተት ተፈጥሯል : %1
9.
Yes
2009-11-10
አዎ
10.
No
2009-11-10
አይ
11.
URL:
2009-11-10
ዩአርኤል
12.
User:
2009-11-10
ተጠቃሚ
13.
Password:
2009-11-10
የመግቢያ ቃል
14.
Retrieve Address Book List From Server
2009-11-10
የአድራሻ ደብተር ዝርዝርን ከሰርቨር ውስጥ መፈለግ
15.
Address Book
2009-11-10
የአድራሻ ደብተር
16.
Personal
2009-11-10
የግል
17.
Frequent Contacts
2009-11-10
ብዙ ጊዜ የምገናኛቸው
18.
Address book for new contacts:
2009-11-10
አድራሻ ደብተር ለአዲስ ግንኙነት
19.
Downloading calendar
2009-11-10
የቀን መቁጠሪያ ጭነት በማውረድ ላይ
20.
Error parsing calendar data.
2009-11-10
ስህተት የቀን መቁጠሪያ ዳታን በመተንተን ላይ
21.
Unable to login to server:
2009-11-10
ወደ ሰርቨሩ መግባት አልቻኩም:
22.
Added
2009-11-10
የተጨመረ
23.
Changed
2009-11-10
የተቀየረ
24.
Deleted
2009-11-10
የተሰረዘ
25.
View User Settings
2009-11-10
የተጠቃሚውን አቀማመጥ ማየት
26.
GroupWise Settings
2011-06-17
የቡድን አሰራር አቀማመጥ
27.
Your names
2009-11-10
This is a dummy translation so that the credits are counted as translated.
28.
Your emails
2009-11-10
This is a dummy translation so that the credits are counted as translated.
29.
Group
2009-11-10
ቡድን
30.
Setting
2009-11-10
አቀማመጥ
31.
Value
2009-11-10
ዋጋ
32.
Locked
2009-11-10
የተቆለፈ
33.
Server URL
2009-11-10
የሰርቨር ዩአርኤል
35.
User Name
2009-11-10
የተጠቃሚ ስም
36.
Password
2009-11-10
የመግቢያ ቃል
37.
Ids of Address Books
2011-06-17
የአድራሻ ደብተሮች መታወቂያ
38.
Names of Address Books
2009-11-10
የአድራሻዎች ደብተር ስሞች
39.
Personal State of Address Books
2011-06-21
የአድራሻ ደብተሮች የግል ሁኔታ
40.
Frequent Contacts state of Address Books
2011-10-20
ከአድራሻ ደብተር ብዙ ጊዜ የተገናኟቸው ሁኔታዎች
41.
Readable Address Books
2009-11-10
የሚነበቡ የአድራሻ ደብተሮች
42.
Address Book for new Contacts
2009-11-10
የአድራሻ ደብተር ለአዲስ ግንኙነቶች
43.
ID of System Address Book
2009-11-10
መታወቂያ የስርአቱ አድራሻ ደብተር
44.
Last time the Post Office was rebuilt
2011-06-17
ለመጨረሻ ጊዜ የፖስታ ቤቱ የተገነባው
47.
Applications which should load the System Address Book
2011-06-21
መተግበሪያዎች የአድራሻ ደብተሩን የሚጭኑት
48.
TCP Port
2009-11-10
ቲሲፒ ፖርት
49.
Resource
2009-11-10
የገቢ ምንጭ
50.
Login failed, but the GroupWise server did not report an error
2011-06-21
መግባት አልተቻለም ፡ ነገር ግን የቡድን ስራ ሰርቨር ችግር አላመለከተም
51.
Connection refused. Check host and port number
2011-10-20
ግንኙነት ተከልክሏል ፡ የጋባዡን እና port ቁጥሩን ይመርምሩ
52.
Connection timed out. Check port number
2011-10-20
ግንኙነቱ ጊዜው አልቋል ፡ port ቁጥሩን ይመርምሩ
53.
Host not found. Check your configuration
2011-10-20
ጋባዡ አልተገኘም ፡ አወቃቀሩን ይመርምሩ