Translations by JOB

JOB has submitted the following strings to this translation. Contributions are visually coded: currently used translations, unreviewed suggestions, rejected suggestions.

141 of 41 results
4.
Configure the sources for installable software and updates
2010-06-11
የሚጫኑት ሶፍትዌሮችና ማሻሻያዎች ምንጮቻቸው ይስተካከሉ
61.
Error: must run as root
2010-06-11
ስህተት: እንደሩት ማስኬድ አለብዎት
63.
<i>To improve the user experience of Ubuntu please take part in the popularity contest. If you do so the list of installed software and how often it was used will be collected and sent anonymously to the Ubuntu project on a weekly basis. The results are used to improve the support for popular applications and to rank applications in the search results.</i>
2010-06-11
<i> ተጠቃሚው ዑቡንቱን በመጠቀም የሚያገኘው እርካታ ለማሻሻል እባክዎ የደንበኝነት/ተወዳጅነት ውድድር ውስጥ ይሳተፉ። ይህን ካደረጉ የተጫነው ሶፍትዌር ዝርዝርና ምን ያህል ጊዜ እንደተጠቀመ ሳምታዊ በሆነ መልኩ ማንነትዎ ሳይታወቅ ወደ ዑቡንቱ ፕሮጀክት ይላካል። ውጤቶቹ ለተወዳጅ መገልገያዎች ያለው ድጋፍ ለማሻሻልና በፍለጋዎች ጊዜ መገልገያዎቹ ደረጃ ለማሰጠት ስራ ላይ ይውላሉ።<i>
65.
Submit the list of installed software and how often it is is used to the distribution project.
2010-06-11
የተጫኑ የሶፍትዌሮች ዝርዝርና ምን ያህል ጊዜ እንደሚጠቀሙበት ለስርጭት ፕሮጀክቱ ያስገቡ።
68.
Cancel
2010-06-11
ይቅር
71.
Canceling...
2010-06-11
በማቋረጥ ላይ
73.
Every two days
2010-06-11
በየሁለት ቀኑ
75.
Every two weeks
2010-06-11
በየሁለት ሳምንቱ
76.
Every %s days
2010-06-11
በየ%s ቀኖች
81.
Import key
2010-06-11
ማስገቢያ ቁልፍ
83.
Error importing selected file
2010-06-11
የተመረጠው ፋይል ለማስገባት ስህተት
84.
The selected file may not be a GPG key file or it might be corrupt.
2010-06-11
የተመረጠው ፋይል የጂፒጂ ቁልፍ ፋይል ላይሆን ይችላል ወይም የተበላሸ ሊሆን ይችላል ነው።
85.
Error removing the key
2010-06-11
ቁልፉን ለማጥፋት ስህተት
86.
The key you selected could not be removed. Please report this as a bug.
2010-06-11
የመረጡትን ቁልፍ ማጥፋት አልተቻልም፣ እባክዎን ይህንን እንደሰህተት ያመልከቱት።
88.
Reload
2010-06-11
እንደገና ይጫን
94.
Error scanning the CD
2010-06-11
ሲዲው ሲታሰስ ስህተት
113.
Please insert a disk in the drive:
2010-06-11
እባክዎ ዲስክ በማስገቢያው ውስጥ ያስገቡ
121.
Completed %s of %s tests
2010-06-11
ከ%s ሙከራዎች %s ያህሉ ተጠናቅቋል።
135.
The selected data may not be a GPG key file or it might be corrupt.
2010-06-11
የተመረጠው ዳታ የጂፒጂ ቁልፍ ላይሆን ይችላል ወይም የተበላሸ ሊሆን ይችላል።
147.
Add Software Channels
2010-06-11
የሶፍትዌር ቻናሎች ይጨምሩ
148.
Install software additionally or only from this source?
Install software additionally or only from these sources?
2010-06-11
ሶፍትዌር ከዚህ ምንጭ ብቻ ወይም በተጨማሪነት ይጫን/ኑ?
ሶፍትዌር ከነዚህ ምንጮች ብቻ ወይም በተጨማሪነት ይጫን/ኑ?
149.
You can either add the following sources or replace your current sources by them. Only install software from trusted sources.
2010-06-11
እነኚህ ምንጮች መጨመር ወይም ባለዎት ምትክ እነኚህን መተካት ይችላሉ። ከታመኑ ምንጮች ብቻ ሶፍትዌር ይጫኑ።
150.
There are no sources to install software from
2010-06-11
ሶፍትዌር የሚጫንበት ምንም ምንጭ የለም
151.
The file '%s' does not contain any valid software sources.
2010-06-11
'%s' ፋይል ዋጋ ያለው የሶፍትዌር ምንጮችን የያዘ አይደለም
223.
<b>Distribution:</b>
2010-06-11
<b>ስርጭት:</b>
226.
_Replace
2010-06-11
_ይተካ
227.
Scanning CD-ROM
2010-06-11
ሲዲ-ሮም እየታሰሰ ነው
240.
Download from:
2010-06-11
ከዚህ ይውረድ:
241.
<b>Downloadable from the Internet</b>
2010-06-11
<b>ከኢንተርኔት ማውረድ የሚቻል</b>
242.
<b>Installable from CD-ROM/DVD</b>
2010-06-11
<b>ከሲዲ-ሮም/ዲቪዲ ሊጫን የሚችል</b>
243.
Add...
2010-06-11
ይጨመር
257.
Keys are used to authenticate the correct source of software and so protect your computer from malicious software
2010-06-11
ቁልፎች ትክክለኛው የሶፍትዌር ምንጭ ለማረጋገጥ ስራ ላይ ይውላሉ፣ በዚህም ኮምፒዩተርዎት ከአደገኛ ሶፍትዌሮች ይጠብቁታል።
259.
Import the public key from a trusted software provider
2010-06-11
ከታመነ የሶፍትዌር አቅራቢ የሕዝብ ቁልፍ ይምጣ
260.
Restore _Defaults
2010-06-11
ነባሩን _መመለስ
261.
Restore the default keys of your distribution
2010-06-11
የስርጭትዎ ነባር ቁልፍዎች መመለስ
282.
<b><big>The information about available software is out-of-date</big></b> To install software and updates from newly added or changed sources, you have to reload the information about available software. You need a working internet connection to continue.
2010-06-11
<b><big>ስላለው ሶፍትዌር የሚያወራው መረጃ ያለፈበት ነው</big></b> ከአዲስ የተጨመሩ ወይም የተቀየሩ ምንጮት ሶፍትዌር ለመጫን መረጃውን ማደስ አለብዎት። ለመቀጠል የሚሰራ የኢንተርኔት ግኑኝነት ያስፈልጎታል።
284.
Choose a Download Server
2010-06-11
ማውረጃ ሰርቨር ይምረጡ
285.
Protocol:
2010-06-11
ፕሮቶኮል
286.
_Select Best Server
2010-06-11
_ምርጥ ሰርቨር ይመረጥ
288.
Choose _Server
2010-06-11
ሰርቨር _ይምረጡ
292.
_Add Source
2010-06-11
_ምንጭ ይጨመር