Translations by samson

samson has submitted the following strings to this translation. Contributions are visually coded: currently used translations, unreviewed suggestions, rejected suggestions.

150 of 109 results
5.
The package '%s' is in an inconsistent state and needs to be reinstalled, but no archive can be found for it. Do you want to remove this package now to continue?
The packages '%s' are in an inconsistent state and need to be reinstalled, but no archives can be found for them. Do you want to remove these packages now to continue?
2016-12-18
ይህ ጥቅል '%s' በ ተረጋጋ ሁኔታ ላይ አይደለም እና እንደገና መግጠም ያስፈልጋል: ነገር ግን ምንም ማህደር ማግኘት አልተቻለም: እርስዎ ይህን ጥቅል ማስወገድ ይፈልጋሉ አሁን ለ መቀጠል?
እነዚህ ጥቅሎች '%s' በ ተረጋጋ ሁኔታ ላይ አይደሉም እና እንደገና መግጠም ያስፈልጋል: ነገር ግን ምንም ማህደር ማግኘት አልተቻለም: እርስዎ እነዚህ ጥቅሎች ማስወገድ ይፈልጋሉ አሁን ለ መቀጠል?
18.
It was not possible to authenticate some packages. This may be a transient network problem. You may want to try again later. See below for a list of unauthenticated packages.
2017-01-21
አንዳንድ ጥቅሎችን ማረጋገጥ አልተቻለም: ይህ የሚፈጠረው ምናልባት በ ጊዚያዊ የ ኔትዎርክ ችግር ሊሆን ይችላል: እርስዎ ትንሽ ቆይተው ይሞክሩ: ያልተረጋገጡ ጥቅሎችን ከ ታች በኩል በ ዝርዝር ውስጥ ይመልከቱ
23.
It was impossible to install a required package. Please report this as a bug using 'ubuntu-bug ubuntu-release-upgrader-core' in a terminal.
2017-01-21
የ ተፈለገውን ጥቅል መግጠም አልተቻለም: እባክዎን ይህን ችግር ያመልክቱ በ መጠቀም 'ubuntu-bug ubuntu-release-upgrader-core' በ ተርሚናል ውስጥ
25.
Your system does not contain a %s or %s package and it was not possible to detect which version of Ubuntu you are running. Please install one of the packages above first using synaptic or apt-get before proceeding.
2017-02-11
የ እርስዎ ስርአት %s ወይንም %s ጥቅል እና ማግኘት አልተቻለም የትኛውን የ ኡቡንቱ እትም እንደሚያስኬዱ: እባክዎን አንዱን ጥቅል ይግጠሙ ከ ላይ ያለውን አንዱን synaptic ወይንም apt-get ከ መቀጠልዎ በፊት
27.
Unable to get exclusive lock
2017-01-21
በትክክል መቆለፍ አልተቻለም
28.
This usually means that another package management application (like apt-get or aptitude) already running. Please close that application first.
2016-06-22
ይህ ማለት ሌላ የ ጥቅል አስተዳዳሪ እንደ (apt-get or aptitude) ያለ እየሄደ ነው ማለት ነው: እባክዎን መጀመሪያ መተግበሪያውን ይዝጉ
30.
You are running the upgrade over a remote ssh connection with a frontend that does not support this. Please try a text mode upgrade with 'do-release-upgrade'. The upgrade will abort now. Please try without ssh.
2017-02-16
እርስዎ ማሻሻያ እይስኬዱ ያሉት በ remote ssh ንኙነት ነው: ይህን በማይደግፍ ወደ ፊት በ መጣ: እባክዎን በ ጽሁፍ ዘዴ ለ ማሻሻል ይሞክሩ 'do-release-upgrade'. ይህ ማሻሻያ አሁን ይቋረጣል: እባክዎን ይሞክሩ ያለ ssh.
31.
Continue running under SSH?
2016-06-22
በ SSH ስር ማስኬዱን ልቀጥል?
32.
This session appears to be running under ssh. It is not recommended to perform a upgrade over ssh currently because in case of failure it is harder to recover. If you continue, an additional ssh daemon will be started at port '%s'. Do you want to continue?
2017-02-19
ይህ ክፍለ ጊዜ እየሄደ ያለው በ ssh. ስር ነው: ይህን አንመክርም ማሻሻያ በ ssh ስር መፈጸም: ምክንያቱም ምናልባት ባይሳካ ወደ ነበረበት መመለስ አይቻልም እርስዎ ከ ቀጠሉ ተጨማሪ የ ssh daemon ይጀምራል በ port '%s'. በ እርግጥ መቀጠል ይፈልጋሉ?
34.
To make recovery in case of failure easier, an additional sshd will be started on port '%s'. If anything goes wrong with the running ssh you can still connect to the additional one.
2017-02-19
እንደ ነበር ለ መመለስ ድንገት ካልተሳካ: ተጨማሪ የ sshd ይጀምራል በ port '%s'. ማንኛውም አይነት ችግር ቢፈጠር ssh በማስኬድ ላይ እንዳለ እርስዎ መገናኘት ይችላሉ ከ ተጨማሪው ጋር
35.
If you run a firewall, you may need to temporarily open this port. As this is potentially dangerous it's not done automatically. You can open the port with e.g.: '%s'
2017-02-19
እርስዎ የሚያስኬዱ ከሆነ የ ፋየርዎል: እርስዎ ለጊዜው port መክፈት አለብዎት: ይህ አደገኛ ቢሆንም ራሱ በራሱ መፈጸም አይችልም: እርስዎ መክፈት ይችላሉ port ለምሳሌ: '%s'
39.
Can not write to '%s'
2015-01-02
መጻፍ አልተቻለም ወደ '%s'
40.
Its not possible to write to the system directory '%s' on your system. The upgrade can not continue. Please make sure that the system directory is writable.
2017-01-09
በ ስርአቱ ዳይሬክቶሪ ላይ መጻፍ ካልተቻለ '%s' በ እርስዎ መስሪያ ስርአት ላይ ማሻሻያ መቀጠል አይችልም እባክዎን እርግጠኛ ይሁኑ በ ስርአቱ ዳይሬክቶሪ ላይ መጻፍ እንደሚቻል
41.
Not for humans during development stage of release %s
2017-04-05
ለ ሰዎች አይደለም: ለ አበልፃጊዎች ደረጃ የ ተለቀቀ %s
46.
While scanning your repository information no mirror entry for the upgrade was found. This can happen if you run an internal mirror or if the mirror information is out of date. Do you want to rewrite your 'sources.list' file anyway? If you choose 'Yes' here it will update all '%s' to '%s' entries. If you select 'No' the upgrade will cancel.
2017-04-27
የ እርስዎ ማጠራቀሚያ በኒታሰስ ጊዜ ምንም አንፀባራቂ ማስገቢያ አልተገኘም ለ ማሻሻያ: ይህ ሊሆን የሚችለው እርስዎ የ ውስጥ አንፀባራቂ ወይንም የ አንፀባራቂ መረጃ ጊዜው ያለፈበት ነው: እርስዎ እንደገና መጻፍ ይፈልጋሉ የ 'sources.list' ፋይል ለማንኛውም? እርስዎ ከ መረጡ 'አዎ' እዚህ ሁሉም ይሻሻላል '%s' ለ '%s' ማስገቢያ እርስዎ ከ መረጡ 'አይ' ማሻሻያው ይሰረዛል
48.
After scanning your 'sources.list' no valid entry for '%s' was found. Should default entries for '%s' be added? If you select 'No', the upgrade will cancel.
2017-04-15
የ እርስዎን የ 'sources.list' ካሰሱ በኋላ ምንም ዋጋ ያለው የ '%s' አልተገኘም ነባር ማስገቢያ ለ '%s' ልጨምር? እርስዎ ከ መረጡ 'አይ': ማሻሻያው ይሰረዛል
50.
Upgrading the repository information resulted in a invalid file so a bug reporting process is being started.
2017-02-03
የ ማጠራቀሚያ መረጃ በ ማሻሻል ላይ እንዳለ ዋጋ የሌለው ፋይል ተገኝቷል: የ ችግር መግለጫ በሂደት ላይ ነው
51.
Upgrading the repository information resulted in a invalid file. To report a bug install apport and then execute 'apport-bug ubuntu-release-upgrader'.
2017-02-03
የ ማጠራቀሚያ መረጃ በ ማሻሻል ላይ እንዳለ ዋጋ የሌለው ፋይል ተገኝቷል: ችግሩን ለማሳወቅ apport ይግጠሙ እና ይህን ይፈጽሙ 'apport-bug ubuntu-release-upgrader'.
53.
Some third party entries in your sources.list were disabled. You can re-enable them after the upgrade with the 'software-properties' tool or your package manager.
2017-02-11
አንዳንድ የ ሶስተኛ ፓርቲ ማስገቢያዎች በ እርስዎ የ ምንጭ ዝርዝር ውስጥ ተሰናክለዋል: እርስዎ እንደገና-ማስቻል ይችላሉ ከ ተሻሻለ በኋላ በ ሶፍትዌር-ባህሪዎች መሳሪያዎች ወይንም በ እርስዎ የ ጥቅል አስተዳዳሪ'
54.
Package in inconsistent state
Packages in inconsistent state
2016-04-20
ጥቅሉ በሚጋጭ ሁኔታ ላይ ነው
ጥቅሎቹ በሚጋጩ ሁኔታ ላይ ናቸው
55.
The package '%s' is in an inconsistent state and needs to be reinstalled, but no archive can be found for it. Please reinstall the package manually or remove it from the system.
The packages '%s' are in an inconsistent state and need to be reinstalled, but no archive can be found for them. Please reinstall the packages manually or remove them from the system.
2016-04-20
ጥቅሉ '%s' በሚጋጭ ሁኔታ ላይ ነው እና እንደገና መግጠም ያስፈጋል: ነገር ግን በማህደር ውስጥ አልተገኘም: እባክዎን ጥቅሉን እርስዎ በ እጅ ይግጠሙ ወይንም ከ ስርአቱ ውስጥ ያስወግዱ
ጥቅሎቹ '%s' በሚጋጩ ሁኔታ ላይ ናቸው እና እንደገና መግጠም ያስፈጋል: ነገር ግን በማህደር ውስጥ አልተገኘም: እባክዎን ጥቅሉን እርስዎ በ እጅ ይግጠሙ ወይንም ከ ስርአቱ ውስጥ ያስወግዱ
63.
Remove temporary packages of former installations using 'sudo apt clean'.
2017-11-19
ጊዚያዊ ጥቅሎችን ያስወግዱ ቀደም ብለው የ ተገጠሙ በ መጠቀም 'sudo apt clean'.
64.
You can remove old kernels using 'sudo apt autoremove' and you could also set COMPRESS=xz in /etc/initramfs-tools/initramfs.conf to reduce the size of your initramfs.
2018-01-04
እርስዎ አሮጌ ከረኔሎች ማስወገድ ይችላሉ በ መጠቀም 'sudo apt autoremove' እና እንዲሁም ማሰናዳት ይችላሉ COMPRESS=xz in /etc/initramfs-tools/initramfs.conf የ እርስዎን initramfs መጠን ለ መቀነስ
65.
Empty your trash and remove temporary packages of former installations using 'sudo apt-get clean'.
2017-11-19
ቆሻሻውን ባዶ ያድርጉ እና ጊዚያዊ ጥቅሎችን ያስወግዱ ቀደም ብለው የ ተገጠሙ በ መጠቀም 'sudo apt-get clean'.
66.
Reboot to clean up files in /tmp.
2017-11-19
እንደገና ያስነሱ ፋይሎች ለ ማጽዳት ከ /tmp.
71.
The upgrade will cancel now and the original system state will be restored. You can resume the upgrade at a later time.
2017-01-09
ማሻሻያው አሁን ይሰረዛል እና ስርአቱ ወደ ነበረበት ሁኔታ ይመለሳል: እርስዎ ትንሽ ቆይተው እንደገና ይሞክሩ
73.
The upgrade has aborted. Please check your Internet connection or installation media and try again. All files downloaded so far have been kept.
2017-02-03
ማሻሻያው ተቋርጧል: እባክዎን የ ኢንተርኔት ግንኙነት ይመርምሩ ወይንም የ መግጠሚያ አካሉን እና እንደገና ይሞክሩ: ሁሉም የ ወረዱ ፋይሎች ተቀምጠዋል
77.
The upgrade has aborted. Your system could be in an unusable state. A recovery will run now (dpkg --configure -a).
2017-02-11
ማሻሻሉ ተቋርጧል: የ እርስዎ ስርአት በ ተረጋጋ ሁኔታ ላይ አይደለም: ስለዚህ እንደገና ማግኛ አሁን ይሄዳል (dpkg --configure -a).
78.
Please report this bug in a browser at http://bugs.launchpad.net/ubuntu/+source/ubuntu-release-upgrader/+filebug and attach the files in /var/log/dist-upgrade/ to the bug report. %s
2017-02-11
እባክዎን ችግሩን ያሳውቁን በ መቃኛ በ http://bugs.launchpad.net/ubuntu/+source/ubuntu-release-upgrader/+filebug and attach the files in /var/log/dist-upgrade/ to the bug report. %s
79.
The upgrade has aborted. Please check your Internet connection or installation media and try again.
2016-04-20
ማሻሻያው ተቋርጧል: እባክዎን የ ኢንተርኔት ግንኙነት ይመርምሩ ወይንም የ መግጠሚያ አካሉን እንደገና ይሞክሩ
89.
Preparing the system for the upgrade failed so a bug reporting process is being started.
2016-04-20
ስርአቱን ለማሻሻል አልተቻለም ስለዚህ የ ችግር ማሳወቂያ ሂደት ተጀምሯል
90.
Preparing the system for the upgrade failed. To report a bug install apport and then execute 'apport-bug ubuntu-release-upgrader'.
2016-04-20
ስርአቱን ለማሻሻል አልተቻለም: ችግሩን ለማሳወቅ ይህን ይግጠሙ apport እና ይፈጽሙ 'apport-bug ubuntu-release-upgrader'.
91.
Getting upgrade prerequisites failed
2017-02-16
ማሻሻያ በ ቅድሚያ መጠየቅ አልተቻለም
92.
The system was unable to get the prerequisites for the upgrade. The upgrade will abort now and restore the original system state. Additionally, a bug reporting process is being started.
2017-02-16
ይህ ስርአት ማሻሻያ በ ቅድሚያ መጠየቂያ ማግኘት አልቻለም: ማሻሻያው አሁን ይቋረጣል እና ወደ ነበረበት ሁኔታ ይመለሳል በ ተጨማሪ: የ ችግር መግለጫ ማሳወቂያ ሂደት ተጀምሯል
93.
The system was unable to get the prerequisites for the upgrade. The upgrade will abort now and restore the original system state. To report a bug install apport and then execute 'apport-bug ubuntu-release-upgrader'.
2017-02-16
ይህ ስርአት ማሻሻያ በ ቅድሚያ መጠየቂያ ማግኘት አልቻለም: ማሻሻያው አሁን ይቋረጣል እና ወደ ነበረበት ሁኔታ ይመለሳል የ ችግር መግለጫ ለማሳወቅ apport ይግጠሙ እና ከዛ ይፈጽሙ 'apport-bug ubuntu-release-upgrader'.
96.
After updating your package information, the essential package '%s' could not be located. This may be because you have no official mirrors listed in your software sources, or because of excessive load on the mirror you are using. See /etc/apt/sources.list for the current list of configured software sources. In the case of an overloaded mirror, you may want to try the upgrade again later.
2017-04-29
የ እርስዎን ጥቅል መረጃ ካሻሻሉ በኋላ: አስፈላጊውን ጥቅል '%s' ማግኘት አልተቻለም: ይህ ሊሆን የሚችለው ምናልባት እርስዎ ትክክለኛ የሆነ የ አንፀባራቂ ዝርዝር በ እርስዎ ሶፍትዌር ምንጭ ውስጥ ስሌለ ነው: ወይንም በርካታ አንፀባራቂ ስለ ተጫነ ነው: እርስዎ በሚጠቀሙበት አንፀባራቂ ውስጥ: ይህን ይመልከቱ /etc/apt/sources.list ለ አሁኑ ዝርዝር የ ሶፍትዌር ምንጭ የ ተሰናዳውን: ስለዚህ በርካታ አንፀባራቂ ከ ተጫነ: እርስዎ ትንሽ ቆይተው እንደገና ይሞክሩ
104.
The upgrade has completed but there were errors during the upgrade process.
2016-12-18
ማሻሻሉ ተፈጽሟል ነገር ግን ስህተት ተፈጥሯል በ ማሻሻያው ሂደት ውስጥ
118.
authenticate '%(file)s' against '%(signature)s'
2016-04-20
ማረጋገጫ '%(file)s' ለመከላከል '%(signature)s'
119.
extracting '%s'
2016-04-20
በማራገፍ ላይ '%s'
121.
This is most likely a bug in the upgrade tool. Please report it as a bug using the command 'ubuntu-bug ubuntu-release-upgrader-core'.
2017-04-27
ይህ ምናልባት ችግር ሊሆን ይችላል በ ማሻሻያ መሳሪያ ውስጥ: እባክዎን ይህን ችግር ያሳውቁ ይህን ትእዛዝ በ መጠቀም 'ubuntu-bug ubuntu-release-upgrader-core'.
127.
Authenticating the upgrade failed. There may be a problem with the network or with the server.
2016-12-18
ማሻሻያውን ማረጋገጥ አልተቻለም: ምናልባት የ ኔትዎርክ ወይንም የ ሰርቨር ችግር ሊሆን ይችላል
131.
Verifying the upgrade failed. There may be a problem with the network or with the server.
2016-12-18
ማሻሻያውን ማረጋገጥ አልተቻለም: ምናልባት የ ኔትዎርክ ወይንም የ ሰርቨር ችግር ሊሆን ይችላል
133.
This usually is caused by a system where /tmp is mounted noexec. Please remount without noexec and run the upgrade again.
2017-04-28
ይህ ብዙ ጊዜ የሚፈጠረው በ ስርአቱ ነው በ /tmp is mounted noexec. እባክዎን እንደገና ይጫኑ ያለ noexec እና ማሻሻያውን እንደገና ያስኪዱ
135.
&Upgrade
2016-04-20
&ማሻሻያ
136.
&Cancel
2016-04-20
&መሰረዣ
144.
Your graphics hardware may not be fully supported in Ubuntu 14.04.
2017-04-02
የ እርስዎ graphics ጠንካራ አክል ሙሉ በ ሙሉ የ ተደገፈ ላይሆን ይችላል በ ኡቡንቱ 14.04.
145.
Running the 'unity' desktop environment is not fully supported by your graphics hardware. You will maybe end up in a very slow environment after the upgrade. Our advice is to keep the LTS version for now. For more information see https://wiki.ubuntu.com/X/Bugs/UpdateManagerWarningForUnity3D Do you still want to continue with the upgrade?
2017-05-05
ይህን የ 'unity' ዴስክቶፕ አካባቢ ማስኬድ በ እርስዎ የ graphics hardware የ ተደገፈ አይደለም: እርስዎ በጣም ዝግተኛ ሁኔታ ሊገጥሞት ይችላል ካሻሻሉ በኋላ: እኛ የምንመክረው ይህን የ LTS እትም እንዲጠቀሙ ነው: ለ በለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ: https://wiki.ubuntu.com/X/Bugs/UpdateManagerWarningForUnity3D እርስዎ ማሻሻሉን መቀጠል ይፈልጋሉ?
146.
Your graphics hardware may not be fully supported in Ubuntu 12.04 LTS.
2017-02-11
የ እርስዎ graphics hardware በ ሙሉ የተደገፈ አይደለም በ ኡቡንቱ 12.04 LTS.
147.
The support in Ubuntu 12.04 LTS for your Intel graphics hardware is limited and you may encounter problems after the upgrade. For more information see https://wiki.ubuntu.com/X/Bugs/UpdateManagerWarningForI8xx Do you want to continue with the upgrade?
2017-04-29
የ ኡቡንቱ 12.04 LTS ድጋፍ ለ እርስዎ የ Intel graphics hardware የ ተወሰነ ነው: እና እርስዎ ችግር ሊያጋጥምዎት ይችላል ከ ተሻሻለ በኋላ: ለ በለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ https://wiki.ubuntu.com/X/Bugs/UpdateManagerWarningForI8xx እርስዎ ማሻሻሉን መቀጠል ይፈልጋሉ?
148.
Upgrading may reduce desktop effects, and performance in games and other graphically intensive programs.
2017-02-11
ማሻሻል የ ዴስክቶፕ ውጤቶችን ሊቀንስ ይችላል: ጨዋታዎች በሚጫወቱ ጊዜ ወይንም ሀይለኛ graphics ፕሮግራሞችን በሚጠቀሙ ጊዜ