Translations by Kidus M. Bekele
Kidus M. Bekele has submitted the following strings to this translation. Contributions are visually coded: currently used translations, unreviewed suggestions, rejected suggestions.
1 → 7 of 7 results | First • Previous • Next • Last |
1. |
Edit text files
|
|
2016-09-13 |
የጽሑፍ ፋይሎችን ያስተካክሉ
|
|
2. |
gedit is the official text editor of the GNOME desktop environment. While aiming at simplicity and ease of use, gedit is a powerful general purpose text editor.
|
|
2016-09-13 |
gedit የGNOME ዴስክቶፕ አካባቢ ይፋዊ የጽሑፍ ማቀናጅያ ነው። ዋናው ዓላማው በአጠቃቀም ቀላልነት ላይ ቢሆንም gedit ግን ሁለ ገብ የሆነ የጽሑፍ መጻፊያ ነው።
|
|
3. |
Whether you are writing the next bestseller, programming an innovative application, or simply taking some quick notes, gedit will be a reliable tool to accomplish your task.
|
|
2016-09-13 |
የሚጽፉት ቀጣዩን የምርጥ ሽያጭ መጽሐፍ ይሁን ፣ አዲስ ነገር ፈጣሪ መተግበሪያም ይሁን ፣ ወይም ደግም ለጊዜው ማስታወሻ ለመያዝም ይሁን ፣ gedit ለነዚህ ሁሉ አስተማማኝ የሆነ መሣሪያ ነው።
|
|
4. |
Its flexible plugin system allows you to tailor the application to your needs and adapt it to your workflow.
|
|
2016-09-13 |
ፈታ ያለው የቅጥያ ሥርዓቱ መተግበሪያውን ለአሠራርዎ እንደሚመች አድርገው እንዲቀያይሩት ያስችልዎታል።
|
|
8. |
New Window
|
|
2016-09-13 |
አዲስ መስኮት
|
|
9. |
New Document
|
|
2016-09-13 |
አዲስ ሰነድ
|
|
10. |
Use Default Font
|
|
2016-09-13 |
የነበረውን የፊደል ቅርጽ ተጠቀም
|