Translations by Clement Lefebvre

Clement Lefebvre has submitted the following strings to this translation. Contributions are visually coded: currently used translations, unreviewed suggestions, rejected suggestions.

15 of 5 results
9.
In EFI mode, highlight the ``Start Linux Mint`` option and press :kbd:`e` to modify the boot options.
2018-06-26
ከ EFI ዘዴ ውስጥ: ያድምቁ የ ``Start Linux Mint`` ምርጫ እና ይጫኑ :kbd:`e` የ ማስነሻ ምርጫ ለ ማሻሻል
27.
Most BIOS have a special key you can press to select the boot device and all of them have a special key to enter the BIOS configuration screen (from which you can define the boot order). Depending on the BIOS, these special keys can be :kbd:`Escape`, :kbd:`F1`, :kbd:`F2`, :kbd:`F8`, :kbd:`F10`, :kbd:`F11`, :kbd:`F12`, or :kbd:`Delete`. That information is usually briefly written on the screen during the boot sequence.
2018-06-26
በርካታ BIOS የ ተለየ ቁልፍ አላቸው: እርስዎ የሚጫኑት የ ማስነሻ አካል ለ መምረጥ: እና ሁሉም የ ተለየ መግቢያ ቁልፍ አላቸው ወደ BIOS ማሰናጃ መመልከቻ ለ መግባት (እርስዎ የ ማስነሻ ቅደም ተከተል የሚመርጡበት): ይህ ሁኔታ እንደ የ BIOS, አይነት ይለያያል: እነዚህ የ ተለዩ ቁልፎች መሆን ይችላሉ እንደ :kbd:`Escape`, :kbd:`F1`, :kbd:`F2`, :kbd:`F8`, :kbd:`F10`, :kbd:`F11`, :kbd:`F12` ወይንም :kbd:`Delete`. ይህ መረጃ አብዛኛውን ጊዜ ኮምፒዩተሩ በሚነሳበት ጊዜ በ መመልከቻው ላይ ይታያል:
28.
On Macs, keep your finger pressed on the :kbd:`Alt` or :kbd:`Option` key after hearing the boot sound.
2018-06-26
በ Macs, ተጭነው ይያዙ :kbd:`Alt` ወይንም :kbd:`Option` ቁልፍ የ ማስጀመሪያ ድምፅ ከ ሰሙ በኋላ
32.
From one of these menu, press :kbd:`Enter` to start Linux Mint from your USB stick (or DVD).
2018-06-26
ከ እነዚህ ዝርዝር አንዱን ይጫኑ :kbd:`Enter` ሊነክስ ሚንትን ለ ማስጀመረ ከ እርስዎ USB stick (ወይንም ዲቪዲ) ውስጥ
149.
The username for the live session is ``mint``. If asked for a password press :kbd:`Enter`.
2018-06-26
የ ተጠቃሚ ስም ለ ቀጥታ ክፍለ ጊዜ ``mint`` ነው: የ መግቢያ ቃል ከ ተጠየቁ ይጫኑ :kbd:`Enter`