Translations by Chad Miller
Chad Miller has submitted the following strings to this translation. Contributions are visually coded: currently used translations, unreviewed suggestions, rejected suggestions.
1. |
Continue
|
|
2015-10-20 |
ቀጥል
|
|
2. |
Chromoting
|
|
2015-10-20 |
Chromoting
|
|
3. |
Show statistics
|
|
2015-10-20 |
ስታቲስቲክስን አሳይ
|
|
4. |
PIN
|
|
2015-10-20 |
ፒን
|
|
5. |
Share
|
|
2015-10-20 |
አጋራ
|
|
6. |
Unrecognized host error: %{HOST_OFFLINE_REASON}.
|
|
2015-10-20 |
ያልታወቀ የአስተናጋጅ ስህተት፦ %{HOST_OFFLINE_REASON}።
|
|
7. |
Chrome Remote Desktop
|
|
2015-10-20 |
Chrome የርቀት ዴስክቶፕ
|
|
8. |
Help
|
|
2015-10-20 |
እገዛ
|
|
9. |
Cancel
|
|
2015-10-20 |
ይቅር
|
|
10. |
An incompatible protocol version was detected. Please make sure that you have the latest version of the software installed on both computers and try again.
|
|
2015-10-20 |
ተኳሃኝ ያልሆነ የፕሮቶኮል ስሪት ተገኝቷል። እባክዎ በሁለቱም ኮምፒውተሮች ላይ የሶፍትዌሩ የቅርብ ጊዜ ስሪት እንዳለዎት ያረጋግጡና እንደገና ይሞክሩ።
|
|
11. |
Poor
|
|
2015-10-20 |
ደካማ
|
|
12. |
Select…
|
|
2015-10-20 |
ይምረጡ…
|
|
13. |
Disable remote connections
|
|
2015-10-20 |
የርቀት ግንኙነቶችን አሰናክል
|
|
14. |
You must enable remote connections if you want to use Chromoting to access this computer.
|
|
2015-10-20 |
Chromotingን ተጠቅመው ይህንን ኮምፒውተር መድረስ ከፈለጉ የርቀት ግንኙነቶችን ማንቃት አለብዎት።
|
|
15. |
Securely access your computers from your Android device.
• On each of your computers, set up remote access using the Chrome Remote Desktop app from Chrome Web Store: https://chrome.google.com/remotedesktop
• On your Android device, open the app and tap on any of your online computers to connect.
Remote computers with non US-English keyboards may receive incorrect text input. Support for other keyboard layouts is coming soon!
For information about privacy, please see the Google Privacy Policy (http://goo.gl/SyrVzj) and the Chrome Privacy Policy (http://goo.gl/0uXE5d).
|
|
2015-10-20 |
ከእርስዎ የAndroid መሣሪያ ሆነው ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ኮምፒውተሮችዎን ይድረሱባቸው።
• በእያንዳንዱ ኮምፒውተርዎች ላይ ከChrome የድር መደብር የመጣውን የChrome ርቀት ዴስክቶፕ መተግበሪያ በመጠቀም የርቀት መዳረሻን ያዋቅሩ፦ https://chrome.google.com/remotedesktop
• በእርስዎ የAndroid መሣሪያ ላይ መተግበሪያውን ይክፈቱና ከየትኛውም የመስመር ላይ ኮምፒውተርዎ ጋር ለመገናኘት መታ ያድርጉት።
የቁልፍ ሰሌዳቸው የአሜሪካ-እንግሊዝኛ ያልሆኑ የርቀት ኮምፒውተሮች ትክክል ያልሆነ የጽሑፍ ግቤት ሊደርሳቸው ይችላል። የሌሎች ቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጦች ድጋፍ በቅርቡ ይመጣል!
ስለግላዊነት መረጃ ለማግኘት እባክዎ የGoogle ግላዊነት መመሪያን (http://goo.gl/SyrVzj) እና የChrome ግላዊነት መመሪያን (http://goo.gl/0uXE5d) ይመልከቱ።
|
|
16. |
(this feature is not yet available for your computer)
|
|
2015-10-20 |
(ይህ ባህሪ ገና ለኮምፒውተርዎ አይገኝም)
|
|
17. |
See and control a shared computer.
|
|
2015-10-20 |
አንድ የተጋራ ኮምፒውተር ይመልከቱ እና ይቆጣጠሩ።
|
|
18. |
The requested object does not exist.
|
|
2015-10-20 |
የተጠየቀው ነገር አይገኝም።
|
|
19. |
Credits
|
|
2015-10-20 |
ክሬዲቶች
|
|
20. |
Resize desktop to fit
|
|
2015-10-20 |
እንዲመጣጠን የዴስክቶፑን መጠን ይቀይሩ
|
|
21. |
Failed to start remote access service.
|
|
2015-10-20 |
የርቀት መዳረሻ አገልግሎትን መጀመር አልተሳካም።
|
|
22. |
An unexpected error occurred. Please report this problem to the developers.
|
|
2015-10-20 |
ያልተጠበቀ ስህተት ተከስቷል። እባክዎ ይህንን ችግር ለገንቢዎች ሪፖርት ያድርጉት።
|
|
23. |
Closed connection to Cast device.
|
|
2015-10-20 |
ወደ Cast መሣሪያ ዝግ ግንኙነቶች።
|
|
24. |
Leaving this page will end your Chromoting session.
|
|
2015-10-20 |
ከዚህ ገጽ መውጣት የChromoting ክፍለ-ጊዜዎን ያጠናቅቀዋል።
|
|
25. |
Enabling remote connections for this computer…
|
|
2015-10-20 |
ለዚህ ኮምፒውተር የርቀት ግንኙነቶችን በማንቃት ላይ…
|
|
26. |
Failed to register this computer.
|
|
2015-10-20 |
ይህንን ኮምፒውተር መመዝገብ አልተሳካም።
|
|
27. |
Chromoting Host Preferences
|
|
2015-10-20 |
Chromoting የአስተናጋጅ ምርጫዎች
|
|
28. |
Stop Recording
|
|
2015-10-20 |
መቅዳት አቁም
|
|
29. |
You have no computers registered. To enable remote connections to a computer, install Chrome Remote Desktop there and click “%{BUTTON_NAME}”.
|
|
2015-10-20 |
ምንም የተመዘገቡ ኮምፒውተሮች የለዎትም። ከአንድ ኮምፒውተር ጋር የርቀት ግንኙነቶችን ለማንቃት Chrome የርቀት ዴስክቶፕን እዚያው ይጫኑና «%{BUTTON_NAME}»ን ይጫኑ።
|
|
30. |
Connecting…
|
|
2015-10-20 |
በመገናኘት ላይ...
|
|
31. |
I can't open the application.
|
|
2015-10-20 |
መተግበሪያውን መክፈት አልችልም።
|
|
32. |
Channel IP for client: %{CLIENT_GAIA_IDENTIFIER} ip='%{CLIENT_IP_ADDRESS_AND_PORT}' host_ip='%{HOST_IP_ADDRESS_AND_PORT}' channel='%{CHANNEL_TYPE}' connection='%{CONNECTION_TYPE}'.
|
|
2015-10-20 |
የሰርጥ አይ ፒ ለደንበኛ፦ %{CLIENT_GAIA_IDENTIFIER} አይ ፒ=«%{CLIENT_IP_ADDRESS_AND_PORT}» የአስተናጋጅ አይ ፒ=«%{HOST_IP_ADDRESS_AND_PORT}» ሰርጥ=«%{CHANNEL_TYPE}» ግንኙነት=«%{CONNECTION_TYPE}»።
|
|
33. |
Close window
|
|
2015-10-20 |
መስኮት ዝጋ
|
|
34. |
You have no computers registered.
|
|
2015-10-20 |
ምንም የተመዘገቡ ኮምፒውተሮች የሉዎትም።
|
|
35. |
Disabling remote connections for this computer…
|
|
2015-10-20 |
ለዚህ ኮምፒውተር የርቀት ግንኙነቶችን በማሰናከል ላይ…
|
|
36. |
Close navigation drawer
|
|
2015-10-20 |
የአሰሳ መሳቢያ ዝጋ
|
|
37. |
Keyboard layouts
|
|
2015-10-20 |
የቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጦች
|
|
38. |
Chrome is downloading the Chromoting Host installer. Once the download is complete, please run the installer before continuing.
|
|
2015-10-20 |
Chrome የChromoting አስተናጋጅ ጫኚውን እያወረደ ነው። ውርዱ አንዴ ከተጠናቀቀ በኋላ እባክዎ ከመቀጠልዎ በፊት ጫኚውን ያሂዱት።
|
|
39. |
Connection failed
|
|
2015-10-20 |
ግንኙነት አልተሳካም
|
|
40. |
Chrome is downloading the Chrome Remote Desktop Host installer. Once the download is complete, please run the installer before continuing.
|
|
2015-10-20 |
Chrome የChrome የርቀት ዴስክቶፕ አስተናጋጅ ጫኚውን እያወረደ ነው። ውርዱ አንዴ ከተጠናቀቀ በኋላ እባክዎ ከመቀጠልዎ በፊት ጫኚውን ያሂዱት።
|
|
41. |
All paired clients have been deleted.
|
|
2015-10-20 |
ሁሉም የተጣመሩ ደንበኞች ተሰርዘዋል።
|
|
42. |
Host is restarting, to take into account a policy change.
|
|
2015-10-20 |
የመመሪያ ለውጥን ከግምት ለማስገባት፣ አስተናጋጅ ዳግም እየጀመረ ነው።
|
|
43. |
The following clients have been paired with this computer and can connect without supplying a PIN. You can revoke this permission at any time, either individually, or for all clients.
|
|
2015-10-20 |
የሚከተሉት ደንበኞች ከዚህ ኮምፒውተር ጋር የተጣመሩ ሲሆን ፒን ሳያስገቡ መገናኘት ይችላሉ። ይህንን ፈቃድ በማንኛውም ጊዜ በተናጠል ወይም ለሁሉም ደንበኞች መሻር ይችላሉ።
|
|
44. |
Host Process
|
|
2015-10-20 |
የአስተናጋጅ ሂደት
|
|
45. |
Trackpad mode
|
|
2015-10-20 |
የትራክፓድ ሁነታ
|
|
46. |
Remote connections for this computer have been enabled.
|
|
2015-10-20 |
ለዚህ ኮምፒውተር የርቀት ግንኙነቶች ነቅተዋል።
|
|
47. |
Securely access your computers from your Android device.
• On each of your computers, set up remote access using the Chrome Remote Desktop app from Chrome Web Store: https://chrome.google.com/remotedesktop
• On your Android device, open the app and tap on any of your online computers to connect.
For information about privacy, please see the Google Privacy Policy (http://goo.gl/SyrVzj) and the Chrome Privacy Policy (http://goo.gl/0uXE5d).
|
|
2015-10-20 |
ከእርስዎ የAndroid መሣሪያ ሆነው ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ኮምፒውተሮችዎን ይድረሱባቸው።
• በእያንዳንዱ ኮምፒውተርዎች ላይ ከChrome የድር መደብር የመጣውን የChrome ርቀት ዴስክቶፕ መተግበሪያ በመጠቀም የርቀት መዳረሻን ያዋቅሩ፦ https://chrome.google.com/remotedesktop
• በእርስዎ የAndroid መሣሪያ ላይ መተግበሪያውን ይክፈቱና ከየትኛው የመስመር ላይ ኮምፒውተርዎ ጋር ለመገናኘት መታ ያድርጉት።
ስለግላዊነት መረጃ ለማግኘት እባክዎ የGoogle ግላዊነት መመሪያን (http://goo.gl/SyrVzj) እና የChrome ግላዊነት መመሪያን (http://goo.gl/0uXE5d) ይመልከቱ።
|
|
48. |
Securely access your computers from your Android device.
|
|
2015-10-20 |
ከእርስዎ የAndroid መሣሪያ ሆነው ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ኮምፒውተሮችዎን ይድረሱባቸው።
|
|
49. |
Policy settings do not permit sharing this computer as a Chrome Remote Desktop host. Contact your system administrator for assistance.
|
|
2015-10-20 |
የመምሪያ ቅንብሮች ይህን ኮምፒውተር እንደ የChrome ርቀት ዴስክቶፕ አስተናጋጅ አድርጎ ማጋራት አይፈቅዱም። እርዳታ እንዲያገኙ የስርዓት አስተዳዳሪዎን ያግኙ።
|
|
50. |
Report an issue
|
|
2015-10-20 |
ችግር ሪፖርት አድርግ
|